Job Description
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡- የፋይናንሻል እና ነን ፋይናንሻል አገልግሎት መምሪያ ሥራ አስኪያጅ
-
- የመጀመሪያ/2ኛ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ
- የስራ ልምድ፡ ከምረቃ በኃላ 10/8 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ሆኖ 5 ዓመቱን በኃላፊነት የሰራ
- ችሎታ፡ የመምራት እና የማስተባበር ችሎታ ፣ የኮምፒውተር አፕሊኬሽን ችሎታ ያለው
- ዕድሜ፡ ከ50 ዓመት ያልበለጠ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 15,500.00
- አበል በወር ብር፡ የኃላፊነት 1500.00፣ መኪና ከ200.00 ሊትር ቤንዚን ጋር የቤት 2000.00 የሞባይል 500.00
- የስራ መደቡ፡- የኢንፎርሜሽን እና ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዋና ክፍል ሥራ አስኪያጅ
- የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ/ ኮምፒውተር ሳይንስ/ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳ የትምህርት መስክ
- የስራ ልምድ፡ ከምረቃ በኃላ 7 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ሆኖ 3ዓመቱን በኃላፊነት የሰራ
- ችሎታ፡ የመምራት እና የማስተባበር ችሎታ ፣ የኮምፒውተር አፕሊኬሽን ችሎታ ያለው
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 11,118.00
- አበል በወር ብር፡ የኃላፊነት 800.00፣ ትራንስፖርት 1600.00፣ የቤት 900.00 የሞባይል 350.00
ለሁሉም
የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
የምዝገባ ጊዜ፡ ከመጋቢት 25-ሚያዝያ 03 ቀን 2009ዓ.ም በስራ ሰዓት
See How To Apply Below
When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net
የምዝገባ ቦታ፡ ኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋናው መ/ቤት
ማሳሰቢያ፡
- መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርትና የሙያና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የኢትዮጵያ ባንክ ተክለሃይማኖት ቅርንጫፍ ከሚገኝበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት እና አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 119 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- አመልካቾች የ8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው፡፡
Endless.
502 total views, 502 today