Job Description
The following organization or company is actively looking for qualified applicants to open vacancies or Jobs in Ethiopia.
ቤተዛታ ጤና አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
Get Jobs by Email በኢሜይል እንዲመጣልዎ ይመዝገቡ
- የስራ መደብ፡ የOPD ክፍል ኃላፊ ነርስ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ BSC ዲግሪ በክሊኒካል ነርስ
- የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት ያላነሰ በተመላላሽ ክፍል በኃላፊነት የሰራ
- የስራ መደብ፡ ሲኒየር ነርስ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ BSC ዲግሪ በክሊኒካል ነርስ
- የስራ ልምድ፡ 5-ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ በሆስፒታሉ ውስጥ በሜዲካል፣ ሰርጂካል የሰራ ቢሆን…