27 Apr2017
Job Description
የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– ዳታ ኢንኮደር
- የት/ት ደረጃ፡ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኢንፎሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም መሰል ሙያ Bsc 5 ዓመት MSc 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 6362
- ብዛት፡ 25
- የስራ ቦታ፡ ለቅ/4/ጽ/ቤት ለፕሮጀክት ሥራ/ 6 ኪሎ አከባቢ/
- የምዝገባ ጊዜ፡ ከሚያዝያ 18/2009 ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት
- ከዝቅተኛ አግባብ ያለው ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡
- የምዝገባ ቦታ፡ የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ዋናው መ/ቤት ሚክሲኮ ከፊሊፕስ ሕንፃ ፊት ለፊት ጨለለቅ አልሳም ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ሆኖ አመልካቾች የሥራ ልምድና የትምህርት ማስረጃችሁ ዋናው ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
- ከመንግስት ተቋማት ውጪ ለሚቀርቡ የሥራ ልምድ አግባብነት ያለው የግብር የተከፈለበት ቀናቶቹ በትክክል የተመዘገቡና የደመወዝ መጠን መገለጽ አለበት፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- ስልክ፡ 0115-537112 / 0115-534788 Ext.407
- Fax: 0115-52-03-08
Endless.
3 total views, 3 today