13 Apr2017
Job Description
የንግድ ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– ጁኒየር ጀነራል መካኒክ
- የት/ት ደረጃ፡ ከሙያና ቴክኒክ ት/ቤት በጀነራል መካኒክነት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- ብዛት፡ 01
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- የምዝገባ ጊዜ፡ ከሚያዝያ 3/2009 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናው የማይመለስ ኮፒውን አሮጌው ቄራ በሚገኘው ማተሚ ድርጅቱ አስተዳደር ዋና ክፍል በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ
ስልክ፡ 011-1-574392
ሞባይል፡ 0913060950
Endless.
3 total views, 3 today