Job Description
The following organization or company is actively looking for qualified applicants to open vacancies or Jobs in Ethiopia.
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ቁጥር 086/17
- የስራ መደቡ፡– ጥበቃ
- የት/ት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ በወታደርነት ሙያ ስልጠና የወሰደ ሆኖ ቢያንስ 2 ዓመት አገልግሎት ያለው
- እድሜ፡ ከ25-40 ዓመት ቢሆን ይመረጣል
- የስራ መደቡ፡– የሴት ፈታሽ
- የት/ት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ በወታደርነት ሙያ ስልጠና የወሰደች ሆና ቢያንስ 2 ዓመት አገልግሎት ያለው
- እድሜ፡ ከ25-35 ዓመት ቢሆን ይመረጣል
- የስራ መደቡ፡– ሞተረኛ
- የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም
- የስራ ልምድ፡ አንደኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው ሆኖ የ1 ዓመት የስራ ልምድ
- ዕድሜ፡ ከ20-30 ዓመት ቢሆን ይመረጣል
ለሁሉም የስራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በባንኩ ስኬል መሰረት
Get Jobs on Email. Join our list ይመዝገቡ
Subscribe to our mailing list and get Latest Jobs on your email.
See How To Apply Below
When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net
የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ
- አመልካቾች ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የምዝገባ ጊዜ፡ ከሚያዝያ 29/2009 ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የትምህርትና፣ የስራ ልምድ ማስረጃ፣ ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማየሰው ኃይል ማኔጅመንት ኦፊሰር ቢሮየፖ.ሳ.ቁ 12638 አዲስ አበባ
Endless.
4 total views, 4 today