Job Description
አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ
When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net
ብርሃን የጥበቃ አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ የጥበቃ ሠራተኞች መቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ጥበቃ
- ጾታ፡ ወንድ/ሴት
- ተፈላጊ መስፈርቶች
- አካላዊ ሁኔታ የተሟላ ጤንነትና፣ ቁመና ያለው
- ዕድሜ፡ ከ20-47
- የት/ደረጃ፡ ከ6ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
- የስራ ቦታ፡ በአዲስ አበባ ዙሪያ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ዋስ/ ተያዥና ከሚኖርበት ቀበሌ የኖዋሪነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ከተለያዩ ወንጀሎች ነፃ መሆኑን የሚገልፅ የጣት አሻራ ምርመራ ውጤት ማቅረብ የሚችል
የምዝገባ ጊዜ፡ በማንኛው ጊዜ በስራ ሰዓትማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ከዚህ በላይ የጠቀመቱት መስፈርቶች የምታሟሉ ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
የምዝገባ ቦታ፡ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታው በድሮ ወረዳ 24 አከባቢ ጀማ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 401ለበለጠ መረጃ ስልክ፡ 0913- 12 87 01/ 0911- 44 36 24 ወይም 0923- 57 04 61
Job expires in 60 days.
2 total views, 2 today