Job Description
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡- ጥበቃ / የደህንነት ሠራተኛ/
- የት/ት ደረጃ፡ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች ሆኖ ቀለም
- የሥራ ልምድ፡ በሙያው 2 እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ዓመት
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 00
See How To Apply Below
When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net
ጾታ፡ አይለይም
- የመመዝገቢያ ጊዜ ከመጋቢት 17/2009 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት በፌዴሬሽን ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ስልክ፡ 0116479131 ፋክስ፡ 0116450879
E-mail: eth@mf.iaaf.orgፖ.ሳ.ቁ፡ 13336
ጉርድ ሾላ አከባቢ
Endless.
2 total views, 2 today