ኒና ኮንስትራክሽን ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ፀሀፊ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በSecretarial Science & office management ከታወቀ የትምህርት ተቋም በዲሪ የተመረቀች ጥሩ የሆነ የአማርኛና የእንግሊዘኛ ቋንቋዎች የመናገርና የመጻፍ ችሎታ ያላት
- የስራ ልምድ፡ በሙያዋ ቢያንስ 3 አመት ያገለገለች
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ብዛት፡ 1
- ጾታ ፡ ሴት
- የስራ ቦታ፡ በዋናው ቢሮ አዲስ አበባ
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የሂሳብ ባለሙያ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በaccounting ከታወቀ የትምህርት ተቋም የተመረቀች ጥሩ የሆነ የአማርኛና የእንግሊዘኛ ቋንቋዎች የመናገርና የመጻፍ ችሎታ ያላት
- የስራ ልምድ፡ በዲግሪ የተመረቀች ቢያንስ 2 አመት በሙያዋ ያገላገለች ወይም በዲፕሎማ የተመረቀች በሙያዋ ቢያንስ 4 ዓመት ያገለገለች
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ብዛት፡ 1
- ጾታ ፡ ሴት
- የስራ ቦታ፡ በዋናው ቢሮ አዲስ አበባ
The post ፀሀፊ, የሂሳብ ባለሙያ appeared first on AddisJobs.