18 Sep2016
Job Description
ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
Get Latest Jobs on your e-mail
Subscribe
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሶኒየ ጥገና ማዕከል ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዕውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት እና ተዛማጅ የት/ት ዘርፍ በተጨማሪም በኮምፒውተር ሳይንስ በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡- – ለዲግሪ 4 ዓመት ለዲፕሎማ 6 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ – 1
- ልዩ ስልጠና – የቴክኒክ ዕውቀት ያለው ቢሆን ይመረጣል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሠራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዕውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ/በሴልስ ማንሽፕ በዲግሪ/በዲፕሎማ (10+3) የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡- – ለዲግሪ 1 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 5
- ልዩ ስልጠና – መሰረታዊ ኮምፒውተር እውቀት ያለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኦዲተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዕውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡- – ለዲግሪ 2 ዓመት ለዲፕሎማ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 3
- ልዩ ስልጠና – መሰረታዊ ኮምፒውተር እውቀት ያለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዕውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡- – ለዲግሪ 1 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 3
- ልዩ ስልጠና – መሰረታዊ ኮምፒውተር እውቀት ያለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ካሸር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዕውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ በዲግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡- – ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 3
- ልዩ ስልጠና – መሰረታዊ ኮምፒውተር እውቀት ያለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሀገር ውስጥ ግዢ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዕውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በግዢና ሰፕላይስ ማኔጅመንት በዲግሪ/ዲፕሎማ (10+3) በደረጃ 4 የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡- – 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሰራ
- ብዛት፡ – 2
- ልዩ ስልጠና – መሰረታዊ ኮምፒውተር እውቀት ያለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ቴክኒሺያን (House hold Appellant) መሠረታዊ የፍሪጅ፣ የምድጃ እና የልብስ ማጠቢያ ማሽን መጠገን የሚችል
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዕውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በቴክኒሻን የት/ት ዘርፍ በደረጃ 2/ 3 /4 የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡- – 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 5
When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net
ለሁሉም የስራ ምደቦች
- ደመወዝ – በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ – አ.አ
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ይህንን ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ አዲስጆብስ ላይ እንዳገኙት ይግለጹ::
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ከመስከረም 1 ቀን 2009ዓ.ም ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ሶማሌ ተራ ወደ ተክለ ሃይማኖት በሚወስደው መንገድ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንጻ 5ኛ ፎቅ ግሎሪየስ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑንና ጋዜጣው የወጣበትን ቀን እና የስራ መደብ በመጥቀስ ሲያችሁን መላክ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ፡ 011-1-57 54 68 ፖ.ሳ.ቁ 839 አ.አ
Job expires in 60 days.
3 total views, 2 today