Job Description
ኩባንያችን በከልቻ ትራንስፖርት አ/ማህበር ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
Subscribe
- Position: Finance Department Management
- Qualification in relevant field of study :- MA/BNA/BA in accounting/ public finance /Business/Administration of related field
- Experience: 6/8 years of relevant experience of which 2 years of managerial experiences
- Position: technique department manager
- Qualification in relevant field of study :- MSC/BSC Degree in mechanical engineering Automotive engineering or related filed
- Experience: 6/8 years of relevant experience of which 2 years of managerial experiences
Place of work: Adama
See How To Apply Below
When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net
Salary: As per the company scale
ማሳሰቢያ፡
- የምዝገባ ቀንና ቦታ፡ ከታህሳስ 24/2009ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ናዝሬት ሶደሬ መንገድ በሚገኘው ዋና መ/ቤት በከልቻ ት/አ/ማ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር መመሪያ ቢሮ ወይም አ/አ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሳሪስ ካዲስኮ ሕንጻ ፊት ለፊት በግንባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገለጻለን፡፡
- አስፈላጊ የሆኑ የትምህርት ማስረጃዎችን እና ሥራ ልምዶች ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
ስልክ፤ 0221 11 13 98/ 0221 11 87 12
0114 42 37 77/ 0114 40 29 11
Endless.
8 total views, 8 today