Job Description
ህዳሴ ሞባይል እና ቲቪ ማምረቻ ድረጅት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
See How To Apply Below
When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net
- የስራ መደቡ፡ ሽያጭ እና የማስታወቂያ (Sales and Promotion) በሙያው ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ ዲግሪ ያለው/ት
- የሥራ ልምድ፡ ላለው ቅድሚያ እንሰጣለን
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- ብዛት፡ 5
- ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
አመልካቾች ከመጋቢት 9/2009 ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርት ማስረጃ እና 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመያዝ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡አድራሻ፡ ፒያሳ ሀብተጊዮርጊስ ድልድይ ተፈራ ስዩም የንግድ ማዕከል 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 606
ስልክ፡ 0910679194
Endless.
4 total views, 4 today