Job Description
የዓሳ ምርትና ገበያ ድርጅት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በማርኬቲንግ ዲፕሎማ ያላት 2 ዓመት የሰራ ልምድ፡፡
- ብዛት፡ – 1
- የስራ ቦታ፡ – ባህር ዳር
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ የሂሳብ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በአካውንቲንግ በሂሳብ አያያዝ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት 0 ዓመት የሰራ ልምድ፡፡
- ብዛት፡ – 1
- የስራ ቦታ፡ – ባህር ዳር
When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net
ለሁሉም ስራ መደቦች፡-
- ደመወዝ – በስምምነት
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ነሐሴ 29 /2008ዓ.ም ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዋናው መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 12 ወይም ቢሮ ቁጥር 6 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡ አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ ማዞሪያ ላይ ከቀድሞ የጭማድ መሥሪያ ቤት ጎን
ለበለጠ መረጃ ፡ ስልክ ፡0911 66 72 35 / 0927 944101 ፖ.ሳቁ 62308
Endless.
1 total views, 1 today