Watch #ዝምአልልም ሁለተኛውን ምዕራፍ እንቅስቃሴ ጀምረናል!!!! እንቅስቃሴውን ይቀላቀሉ!!! on All Habesha Petition link :- ወንዶችና ሴቶች ህጻናት በመደፈር ከሚደርስባቸው የሰዕብና ስብራት በጠንካራ የሕግ ማዕቀፍና አፈፃፀም እንዲጠበቁልኝ እዚህ ቅፅ ላይ በመፈረም አቤቱታዬን ለመንግስት አቀርባለሁ! ይህንን ቅፅ ስፈርም አስገድዶ መድፈርና ወሲባዊ ጥቃት አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መሆኑን በመገንዘብ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ መንግስትን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት […]