21 Sep2016

በየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር – Posted by EthioJobs Addis Ababa, Oromia, Ethiopia

Job Description

በየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያየከተማ ፕላን ዝግጅት ባለሙያ  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በኢኮኖሚክስ ሲመፐግራፊ ሶሾሎጂ ጂኦግራፊ አርባን ማኔጅመንት ማስተርስ 3 የስራ ልምድ ዲግሪ 5 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡              – 1
  • ደመወዝ             – 00
  • ደረጃ             – XI
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – ከተማ ፕላን ጽ/ቤት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየከተማ ፕላን ዝግጅት ባለሙያ 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከተማ ፕላነር አርክቴክቸር ማስተር 1 ዓመት ለዲግሪ 3 ዓመት ለዲፕሎማ 7 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – XI
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – ከተማ ፕላን ጽ/ቤት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየከተማ ፕላን ዝግጅት ባለሙያ 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከተማ ፕላን አርክቴክቸር የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – IX
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – ከተማ ፕላን ጽ/ቤት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየፕላን ምህንድስና የአሰራር ጥራትና ኦዲት ከፍተኛ ባለሙያ 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ፕላነር አርክቴክቸር ሲቪል መሀንዲስ የከተማ ምህንድስና ማስተር 2 ዓመት የስራ ልምድ ለዲግሪና 4 ዓመት ዲፕሎማ 8 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – XII
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – የአሥራር ጥራ ኦዲት አ/ቅ/ዴስክ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየሥራ አመራር ዘርፍ ቅሬታ አፈታት ከፍተኛ ባለሙያ 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • አርባን ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት ኢኮኖሚክስ ማስተርስ 4 ዓመት የስራ ልምድ የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – XII
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – የአሥራር ጥራ ኦዲት አ/ቅ/ዴስክ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየስራ አመራር ዘርፍ የአሠራር ጥራትና ኦዲት አፈታት ከፍተኛ ባለሙያ 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • አርባን ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት ኢኮኖሚክስ ማስተርስ 4 ዓመት የስራ ልምድ የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – XII
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – የአሥራር ጥራ ኦዲት አ/ቅ/ዴስክ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያዕቅድና በጀት ክትትልና ዋና ግምገማ ሲኒየር ኦፊሰር   
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በኢኮኖሚክስ ፣ሶሾሎጂ ማኔጅመንት ማስተርስ 4 የስራ ልምድ አርባን ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – ፕሣ-5
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – ዕቅድና በጀት ደ/የሰ/ሂደት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየሰው ሃይል አስ/ደ/የስ/ሂደት አስተባባሪ    
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የሰው ሃብት ስራ አመራር Personnel Administration የሕዝብ አስተዳደር ማስተርስ 6 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – ፕሣ-7
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት -የሰው ኃይል አስ/ደ/የስ/ሂደት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየሰው ሃይል አስ/አስተባባሪ   
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ባችለር ዲግሪ 5 ዓመት ወይም ማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ – 3001
  • ደረጃ – ፕሣ-4
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት -የሰው ኃይል አስ/ደ/የስ/ሂደት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየሠራተኛ መረጃ ሪከርድ ኦፊሰር    
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር የሰው ሀብት የስራ አመራር Personnel Administration ሌሎች የሰው ኃይል አስተዳደር /HRM/ የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 10 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 ዲፕሎማና 8 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – መፕ-10
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት -የሰው ኃይል አስ/ደ/የስ/ሂደት
  • አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ በማስታወቂያው የተጠቀሰውን ዝቅተኛውን የትምህርት ማስረጃና አግባብ ያለው/ቀጥተኛ የስራ ልምድ ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የስራ ልምዶች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆኑን የሚገለጽ መሆን ይኖርባቸዋል፡
  • የምዝገባ ቦታታ በየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ኃ/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 205 በግንባር መቅረብ መመዝገብ ይችላሉ ፡፡
  • በዲፐሎማና በሌቭል ለተጠየቁ የትምህርት ዓይነቶች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡
  • መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋና                                                                   ውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ከመስከረም 10 ቀን 2009 ጀምሮ ባሉት 7  ተከታታይ የሥራ ቀናት ማመልከት ይችላል፡፡
  • የፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ወደፊት በውስጥ ማስታወቂያ ይጠቀሳል፡፡
  • አድራሻ፡ መገናኛ ውበት ህንፃ ፊት ለፊት አዲሱ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽ/ቤት ህንፃ ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ፡ 0111248641 /0111236828

Job expires in 60 days.

3 total views, 3 today

Apply for this Job

Job Categories: Administration, Architecture & Engineering, Finance, and Human Resource. Job Types: Full-Time.

>>> Click Here to Read More


Concerns or questions?

See our support area where you can find questions asked by our clients and answered by the SeventhQueen team. Lorem ipsum lorem ipsum

SEE SUPPORT AREA
NEWSLETTER SIGNUP

By subscribing to our mailing list you will always be update with the latest news from us.

SIGN INTO YOUR ACCOUNT

Your privacy is important to us and we will never rent or sell your information.

×
FORGOT YOUR DETAILS?
×

Go up

Skip to toolbar