Watch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S02E45- Part 45 on All Habesha Social Networking Site
The Latest Episode of Mogachoch Drama Part 45 is Finally Here…Enjoy! | የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ ክፍል45 እነሆ
AllHabesha is where all Habeshas meet.
20 comments:
Mgofryj0 Gujnb
October 4, 2015 at 8:20 am
mryani ytngrchuw nger ygrmali semantic keyra new ytrachy wedi nchy adnkiki betam Betam fnali aszikgi ewnti ewnti nchy btktinm atbtsim geta yrdati btrfi arfi new betu ab dimo mryani bdenbi atbkiki tykk geta yrdaki ewntu endwta ensu lmtkmuti plschu skyachu bza eko bertu arfi new !!!!!
Nurs Sid
October 4, 2015 at 8:20 am
ፋንይል ብቅባቃ
Sara በጣም አረፈ ነው ቀጥሉበት ke Qater L
October 4, 2015 at 8:20 am
በጣም አረፈ ድራማ በረቱ
kumneger kumneger sarah
October 4, 2015 at 8:20 am
በል ዶክተር ፉኑየል ግልፁን ብትናገር ይሻልሀል
Saharon Ye mareyam leji
October 4, 2015 at 8:20 am
wowww siwedewu ehan drama
Nabiha Yimer
October 4, 2015 at 8:20 am
ዋው ሞጋቾች እንደት እንደምትመቹኝ በጣም ታምራላችሁ
ለታሪክ እና መልካም ደስ ስትሉ ቀጥሉበት በርቱ እወዳችኃለሁ።
seada. h
October 4, 2015 at 8:20 am
woyeni mariyana temecheshegn yanechen confendence lefanuel shere aderegilet beterefe harif new.
com
October 4, 2015 at 8:20 am
ባጠቃላይ አጀማመሩ ደህና ፊልም ነበር።ግን ምናልባት ደራሲው አንድ ሰዉ ከመሆኑ የተነሳ ሊሆን ይችላል ሃሳቦች እያለቁ እና ፊልሙ ሰሜት እያጣ መጥቶአል።ለምሳሌ ፊልሙ ወይም በፊልሙ ውስጥ ያለው ሚስጥር ለተመልካች እንጂ ለፊልም ሰራተኞቹ መሆን የለበትም።ወርቁ እማንጋ እንዳለ ተመልካች ያውቃል፣ከዚህ በኋላ ፊልሙ ዉሰጥ ያለው ያለው የወርቁ ፍለጋ ጉዳይ ለተመልካች ቦሪንግ ነው፣ወርቁን ከተለያየ ቦታ ለመፈለግ የተለያዩ ፈላጊዎች የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ተመልካቹን አይሰቡም ፣ኢንተረስቲንግ አይደለም።
ለጆቹን የደፈረው ሰው ያያያዝ ሁኔታ በጣም ዊክ የሆነ ነው።
ብዙ አይነት አድቫንስድ የሆኑ ድራማ እና ፊልሞች የሚታዩበት ዘመን ሰለሆነ ፣ትንሽ ከዘመኑ ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል እና ለዘመኑ ሰዉ የሚመጥኑ ደረጃ ያለው ሰራ ቢሰራ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ።ት
አንድ ሁለት ሰዎች ማለትም ራይተርስ ቢጨመሩ እና አዳዲስ ሃሳቦች ቢገቡ ካሉት ቤስት ተዋንያን ጋር
ጥሩ ስራ ይሆናል አስባለሁ።ደራሲው ፈቃደኛ ከሆኑ እኔም ልልክሎት እችላለሁ
ታንክ ዩ።
Aaathu wooo
October 4, 2015 at 8:20 am
wowwwwwww
Jannette Jannette
October 4, 2015 at 8:20 am
fanual betam taskalk stnaded yamral sara swdsh adnakish negn .
Salam honeligne 1234
October 4, 2015 at 8:20 am
WEYIII GUD BEFIT BIHONE ENDI ALENBERM YAHUNE ENAT ENDE WICHEWOCHE YITAGEZALI YEBEFIT ENAT ERGTO NEBER MITLAT LETARK ENDELIJ ASELECHEM BETAM DIRK YALECHE LIJ NAT OOOO AMILAKA ENA BIHON ALIKOLAT NEBERRR
helen sweet
October 4, 2015 at 8:20 am
wowwwwwwwwwww nice
Mesra 123
October 4, 2015 at 8:20 am
wowow
Mesra 123
October 4, 2015 at 8:20 am
wowow
ዘይነባ ሸምሱ Agcalaro
October 4, 2015 at 8:20 am
ማሪያና ዋዉ ሙድሽ እኮ ፐ ጥፋ ፡ሀ፡ሀ፡ሀ
Tadele Asitatikie
October 4, 2015 at 8:20 am
ke dramawu alama gar bayhedm eski tiyaqe alegn zemedoche. le teqilala dirqet felgew new. Ahun balew ye Ethiopia hig, tsinis maquaret/maswered higawi new aydelem?
Bertkn Tegegan
October 4, 2015 at 8:20 am
እውነት ይመነምናል እንጂ አይበጠስም, አይዞህ ፋኖኢል አትፋራ በተረፈ አሪፋ ነው የሳምንት ሰው ይበለን እንወዳችጛለን።
helan helan
October 4, 2015 at 8:20 am
arif new
Kemisa Kemisa
October 4, 2015 at 8:20 am
እኔ የሚያስጠለኘ የታሪክ ቲቢት ነው፡በተረፈ በጣም ያምርል ቀጥሉበት
ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
October 4, 2015 at 8:20 am
ዋዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ ግን አታዘግዩት