Watch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S03E56- Part 56 on All Habesha Social Networking Site
The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Three Episode 56 Enjoy !!!!!!!
የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ ሶስት ክፍል 56 እነሆ!!!!!!!!
AllHabesha is where all Habeshas meet.
33 comments:
Addis Ababa
January 28, 2016 at 10:38 pm
Wooooooow nice
G H
January 28, 2016 at 10:38 pm
ውይ ጉዲ ረበአላህ አትጃጃሉ መሀጠን ይከራይ እያላችሁ ሌላ አጣችሁ እደ ውረቁን የት አደረሳችሁት ማሀጠን መሀጠን የምትሉት የሚሥጠላነ የሚያምረውን እወቁ በተረፈደህነነው የሳምንት ሠው ይበለንን ፡፡
tigiset asef
January 28, 2016 at 10:38 pm
woww
Tigset Asefa
January 28, 2016 at 10:38 pm
ሸጋ ነዉ አቦ
መዲና መዲና
January 28, 2016 at 10:38 pm
ቀጥሉበት ያምራል'
Bertkn Tegegan
January 28, 2016 at 10:38 pm
wey mudachihu tefabachihu
Lomiye Danw
January 28, 2016 at 10:38 pm
ጥሩ ነው ምንም አይል
Moby Star
January 28, 2016 at 10:38 pm
ena yalehute kesa weset new eda ???
Bxxbn Nxn
January 28, 2016 at 10:38 pm
wowarefinewketlubt.
Asmira Muluye
January 28, 2016 at 10:38 pm
አቶ..አጥናባቸው..ሾካካ..ነህ..እሺ
عبده ناصر
January 28, 2016 at 10:38 pm
ዋው
Hiymmm Hiym
January 28, 2016 at 10:38 pm
ውየ ባዘዝው የገረምኛል ከሁሎም የውንድ አቃጣሪ
Salam Abraham
January 28, 2016 at 10:38 pm
aste feker kkkkkkk hoden amemegh
Ekram Mohammed
January 28, 2016 at 10:38 pm
good
محمد الرميح
January 28, 2016 at 10:38 pm
ምንን ክምን ጋር አያያዛቹት ለታሪክ አባት የጆኒን አባት የት ያውቀዋል
Bozayo sa Sanoor
January 28, 2016 at 10:38 pm
ወይ ጉድ ዘንድሮ ጭራሽ በችርቻሮ እና በጅምላ የሚሸጥ እቃ አረጋችሁት የባስ አታምጣ ይኄንን ነው መሸሽ ቅቅቅቅቅቅቅ
Bozayo sa Sanoor
January 28, 2016 at 10:38 pm
ወይ ጉድ ዘንድሮ ጭራሽ በችርቻሮ እና በጅምላ የሚሸጥ እቃ አረጋችሁት የባስ አታምጣ ይኄንን ነው መሸሽ ቅቅቅቅቅቅቅ
ኣልያድ ቆንጆ oliyad
January 28, 2016 at 10:38 pm
wow arif new
Genet Mlaku
January 28, 2016 at 10:38 pm
kkkkkkkkkkkkkkkkk ato telabachewu gn min ayinet sew neh kkkkkkkkk
marta konjoLove
January 28, 2016 at 10:38 pm
እረ መሀፀኑበጅሙሉ ተሽጦእሥከሚረገዝ ቸኮንኩ ምንጉድነው ዳግም ደግሞ የወርቁነገርሥ እምንደረሠ ተረሣኮ
Tigist Getachew
January 28, 2016 at 10:38 pm
Wey gud kkkkkkkkk bechircharo kemihon muluwn bejimla ere sham yikontitabhihu min yemilut new maferiya hula
abenezer tadele
January 28, 2016 at 10:38 pm
The drama start on 05:08
meseret dejene
January 28, 2016 at 10:38 pm
good
nema 55711
January 28, 2016 at 10:38 pm
አፄ ፋቅር እነኩዋን መጣህ ተፋተህ ነበር
አቶ አጥላባቸዉ ግን በጣም ደበርከኝ ምነዉ ጥሩ ነገር ብትሠራ ይሁሉ ለገንዘብ ይቅር ይበልህ
ፉኑኤልየ ያንተ ነገር በጣም አስፈራኝ የህ ባዘዘዉ የሚባል አዉሬ የሚተዉህ አይመስለኝም ግን አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነዉ እራስህን ጠብቅ
አይ መልካም አይጥ እና ድመት kkkkkk
Makides Kifetaw
January 28, 2016 at 10:38 pm
አፄ ንግግር ተመቸኝ
marta konjoLove
January 28, 2016 at 10:38 pm
wawwwwwww maroche betam ewedach hu alehu
zizuu yahayati
January 28, 2016 at 10:38 pm
እኔ ደስ የሚለኝ የ ትርሲት ፉንቃ ልክ እንደኔ ያሽኮረምማታል ቴዶ አተም ጠንከር በል !!
الهلال H
January 28, 2016 at 10:38 pm
ዋው ያምራል ግን ትርሲት ቴዲን ትወደዋለች እራሄል ደግሞ ማህፀንሽን አታከራይ ጆኒ ነፃነት ትወድሀለች ነፃነትን አግባ
ለታሪክ እንደምትድን እርግጠኛ ነኝ ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ያሳካላችሁ እነማርያና እነሲስተር ካሰች. አዳነች ብዙዎቹ የሉም ወዴት ሄደው ነው ተክላይ ወዴት ሄደ መአዛ እሱን አትለማመጭው እሱ ብቻ ነው እንዴ ወንድ ለማንኛውም ይመቻችሁ
ሳርዬ በጣም ናፍቀሽናል. እግዚአብሔር ይማርሽ ወደድራማሽም ለመመለስ ያብቃሽ
Amna Mohammde
January 28, 2016 at 10:38 pm
ውይ
አስያ አራጌ
January 28, 2016 at 10:38 pm
ዋው
Misrak Birhanu
January 28, 2016 at 10:38 pm
Hahaha wow
Wedabdullahs@gmail. Com 123456789
January 28, 2016 at 10:38 pm
emiserut atachihu ende mahten meshet minamin ere keyirut betam kefefegni
Hani Taleb
January 28, 2016 at 10:38 pm
ወይ ጉድ እግዚሆ እንደቸርነት ማዕፀንም እንደ ቡቲክ እቃ በጅምላ በችርቻሮ ተባለ እረምንድን ነው የሚሰማው።ለማንኛውም እናመሰግናለን