Watch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S04E82 – Part 82 on All Habesha Social Networking Site


The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Three Episode 82 Enjoy !!!!!!!
የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ ሶስት ክፍል 82 እነሆ!!!!!!!!
AllHabesha is where all Habeshas meet.


36 comments:

 1. Shewaye Hurisa

  August 25, 2016 at 11:00 am

  wawwwww yameral

 2. Fatima osman

  August 25, 2016 at 11:00 am

  sam M ewnte nw

 3. Debrework Afeworki

  August 25, 2016 at 11:00 am

  wow የዛሬው በጣም አሪፍ ነዉ ። እናመሰግናለን

 4. Hay Baby

  August 25, 2016 at 11:00 am

  እናመሰግናለን በሚቀጥለወ እራኤልን ፈልጋቹ አምጧት በተረፈ ቀጥሉበት ምልኳም ተጠቀቂ

 5. Achu Jesus

  August 25, 2016 at 11:00 am

  እኔ ምትገርመኝ ሳራ ናት ለምን ባልሽን አጠይቂውም ሁሉንም ነገር ምንድን ምታስተምሩን አልገባ�ኝም ሰው ከባሌቤቱ ጋር እዴት ግልፅ አይሆንም

 6. Agew Agew

  August 25, 2016 at 11:00 am

  arif

 7. Agew Agew

  August 25, 2016 at 11:00 am

  arif

 8. Haana Haana

  August 25, 2016 at 11:00 am

  እናመስግናለን

 9. Marum Mohammed

  August 25, 2016 at 11:00 am

  ባዘዘው ሴጣን ያዘዘው

 10. Hani8 Hani8

  August 25, 2016 at 11:00 am

  ድራማዋች የምሰሩት በገሃድ አለም ነፀብራቅ እንደመሆኑ መጠን የታዘብኩት አንድ ነገር እነኝህን የመሳሰሉ ስንት ነገር መስረት የሚችሉ ወጣቶች እስር ቤት ታጎረዋል ይገርማል

 11. selma Fs

  August 25, 2016 at 11:00 am

  arf nw sarye gen atekefe degemo lewende

 12. ሰአዲ የፍቅርሰው

  August 25, 2016 at 11:00 am

  ይመቻችሁ ዴስ ይላል ገኒ ስካር እና ክፋት አያምርብሽም

 13. Marta Kerstos

  August 25, 2016 at 11:00 am

  የኮኮብ እናት ግን ምን ሆነ ነው

 14. Bertukan Petros

  August 25, 2016 at 11:00 am

  sarya ayzosh Richon felgate bedembe Tersit betam meknat teru aydelm betrfew bertu

 15. yewordi fikir

  August 25, 2016 at 11:00 am

  arif new bertu

 16. Gigi Damtew

  August 25, 2016 at 11:00 am

  ዶክተረ ሳራ አታልቅሽ ደግሞ ለወንድ ጥንቅረ ይበል ገደል ይግባ.

 17. Selam Selam Henok

  August 25, 2016 at 11:00 am

  ሀሪፍ ነው ሳምንት እንገናኝ

 18. ወሰንየለሽ የማርያምልጅ

  August 25, 2016 at 11:00 am

  ገኒ፡ማር

 19. i am ethiopia

  August 25, 2016 at 11:00 am

  አረ ወይኔ ባዘዘዉ ተመቸኸኝ በአንድ እጅ ጭጭ😄የኮኪ እናት ደሞ እየሠራች ያለችዉ ነገር የየሁሉም እናቶች የሚያረጉትን ነገር ነዉ ስለዚ አስተማሪ ነዉ እናቶቻችን ቢያዩት ጥሩ ነበር so ፋኑኤል ናፈቀኝ ፕሮፌሰር ደሞ አይዞን አጥሌ ስራዉ እራሡን ከርቸሌ ያወርደዋል በተረፈ ዛሬ ረጅም ነዉ በጣም ያምራል ዶክተር ሳራ ግን😂😂😂

 20. Tigest Shemlash

  August 25, 2016 at 11:00 am

  አይ ጆኒ እንዴት እንደምታስቀኝ እናትህና ሸንኮሬ ሲያናድዱህ ኪኪኪ የኮኪ እናት ውይ ግዴታ አግባልኝ ልጀን ነው ይደብራል እራሄል ጠፍታ ቀርች እኮ እንዴ? ??

 21. Zenebu Mamo

  August 25, 2016 at 11:00 am

  ufffffff yekoki Enat Ej Ej Alecg kezam Alfo Egr Egr Alecg lemangawum Enamesegnalen

 22. Tsehay Abera

  August 25, 2016 at 11:00 am

  ሳሪ ከልጅቷ ጋ ቤት ሄደች መሰለኝ ወይ ስካር

 23. Zinash Girma

  August 25, 2016 at 11:00 am

  wow das yilal mamoaget melt indh nw

 24. Brtukane Almayewe

  August 25, 2016 at 11:00 am

  ደስ ይላል ሳርዪ አይዞሽ ታገሽ

 25. Mahelate Abebe

  August 25, 2016 at 11:00 am

  ሞጋቾች እምከታተለው ቴድን እና ቱረሲትን ለማየት ነው እንጅ አይመቸኝም

 26. Sindu Masresha

  August 25, 2016 at 11:00 am

  ውይ ነገሩ ሁሉ ግራ ይገባል ምንድነው ሳርዬ የችግር መደበቂያ መጠጥ ባቼ አያምርም ዶክተር ሆነሽ በዛላይ ጎበዝ ጠንካራ ሴት

 27. Buzaya Ayalew

  August 25, 2016 at 11:00 am

  የከሲ የሆነች ሰትዬ ትሽ እረ ኮከብን ሀይሎጋ እንይበት አትገግሚ

 28. Zenebe Kahsay

  August 25, 2016 at 11:00 am

  tirsit wededkat .ena min ladrig

 29. ወይ እርች የት ገባሽ ይደብራል የዛሬው።

 30. Rehana Rehana

  August 25, 2016 at 11:00 am

  arif new

 31. Zhara jalaludin

  August 25, 2016 at 11:00 am

  ኮኪ ውድድድድድድ

 32. zehara kebede

  August 25, 2016 at 11:00 am

  አር ዶ/ር ሳራ ወደ ፍታሪሽ ሄደሽ በመፀለያሽ እድሜ እንደ 20 አመት ወጣት እመጠጥ ውስጥ እራስሽን ትደብቄያለሽ በዚህ እድሜሽ ስካር አይነፍም ክክክክክ:የሳምት ሰው የበለን።

 33. ሠለሞን የኢትዮጵያ ልጅ

  August 25, 2016 at 11:00 am

  ባዘዘው ኢትዮጵያዊ ነው ወይ ብላቹ የጠየቃቹ አላቹ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን ናይጄራዊ ነው።

 34. Mekete Berhanie

  August 25, 2016 at 11:00 am

  sera. fete. hula.

 35. Malekam Etobia

  August 25, 2016 at 11:00 am

  እረ ምን ጌዜ ታዩት አላችሁ መች ነው ኮመት ቅድሚ እማይው

 36. ሠለሞን የኢትዮጵያ ልጅ

  August 25, 2016 at 11:00 am

  ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ ማለት አሁን ነው።መስከር ሴት ልጅ ላይ እንዴት ያስጠላል።

Comments are closed.

Concerns or questions?

See our support area where you can find questions asked by our clients and answered by the SeventhQueen team. Lorem ipsum lorem ipsum

SEE SUPPORT AREA
NEWSLETTER SIGNUP

By subscribing to our mailing list you will always be update with the latest news from us.

SIGN INTO YOUR ACCOUNT

Your privacy is important to us and we will never rent or sell your information.

×
FORGOT YOUR DETAILS?
×

Go up

Skip to toolbar