Watch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S04E83 – Part 83 on All Habesha Social Networking Site
The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Three Episode 83 Enjoy !!!!!!!
የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ ሶስት ክፍል 83 እነሆ!!!!!!!!
AllHabesha is where all Habeshas meet.
42 comments:
Sufia Ss
September 1, 2016 at 1:30 pm
3 ደቂቃ የባለፈው ሳምንት ህምምም
Jcjcj ያአላህ ባሪያነኝ
September 1, 2016 at 1:30 pm
እናመሰግናለን አጥላባቸው ሰራህላቸው
Rahel Richo.
September 1, 2016 at 1:30 pm
enameseginal
Sima Bekele
September 1, 2016 at 1:30 pm
batme arife yameral tnxx
ፍጡማ የሞጣዋ ልጅ
September 1, 2016 at 1:30 pm
አጥላበችው እስረ ቤት እስከምትገባ ድረሰ አቅከብልቦሀል
Sarah Tesfaye
September 1, 2016 at 1:30 pm
በርቱ የሳምንት ስው ይበለን
አልማዝ በለጠው
September 1, 2016 at 1:30 pm
ከመኝታየ ስነሳ ተለቆ አገኘሁት አመሰግናለሁ ብየ ሳላየው ወደ ጠባህነቴ ገባሁ አሁን ሰዎቼ እየበሉ ነው እኔ ደሞ ይችን ድራማ ልይ እስኪ ግን ቆይ ጓዶቼ እናተ ስራ የለባችሁም እዴ ከመኝታ ተነስቶ ሰው ስራ ነው የሚገባው ግን እናተ አይናችሁን አሽታችሁ ድራማ ላይ ማፍጠጥ እረ ተው እንከባበር ሆይ ክክክክክ ደሞ ቅናት ነው እዳትሉ ትንሽ ስራ ይበዛል እኔጋ
خالد الفريدي
September 1, 2016 at 1:30 pm
ine kezi dirama wusit inen irigoye nachew yetemechugn
Meseret Gulte
September 1, 2016 at 1:30 pm
jony shekorin abirir ,Atilabachew mobayilu yiserikak, deno ye Rahil lij akon mota ayibalem asetaliwoch
T-G T-G
September 1, 2016 at 1:30 pm
ክክክ መቼም የራሄል ልጅ አይሞትም
aseter abera
September 1, 2016 at 1:30 pm
wey atelabachwu endat adegeya sewey new
Tegest Ashensfi
September 1, 2016 at 1:30 pm
አይ አጥላባቸው።
UU Yeni
September 1, 2016 at 1:30 pm
ዋው በጣም ደስ ይላል ኮኪና ጆኒ መጋባት አለባቸው
ማረኝ ና ልኑር መርሳ
September 1, 2016 at 1:30 pm
ፋኦኤልን ያስመለጠችዉ ልጅ አትሞትም፡፡ መጨረሻ ላይ ፍቅረኛሞች ይሆናሉ ክክክክክክ ዶክተር ኮከብ ትረሳለች
ዋው Bbbbhnb
September 1, 2016 at 1:30 pm
ውይ ሞጋቾች የተወሣሠበነው ለማንኛውም በርቱ አሪፈነው አናመሠግናሀለን
Galaxy J7
September 1, 2016 at 1:30 pm
mogachoch arif new ere daniel tegegnen yet wesedachhut
Ethio Love
September 1, 2016 at 1:30 pm
ሞጋቾች አስጠላ እንደ በፊቱ አያምርም
መህድያ ቢንት ኢስላም Ncncn
September 1, 2016 at 1:30 pm
ድራማው እንደ ድሮ አያምርም አንዱ ስባል ሌላኛው አሁ ሲያስተላ
ነኢማ ይማም 0500939747
September 1, 2016 at 1:30 pm
አጥላባቸው ምን አይነቱ እባብ ነው
ፍኑኦል ሸኮሬን ቶሎ ብለህ ብታባር ይሻላሀል
ቺኳ ነኝ። የማትበላ ወፍ! ፋቲ ውስጤ ነው።
September 1, 2016 at 1:30 pm
እርጎዬ እንጀራ ስትጋጊሪ ደስ ትያለሽ እጅሽ ይባረክ😍
Galaye Kumsa
September 1, 2016 at 1:30 pm
Betama arif new
Keriya Ahmed
September 1, 2016 at 1:30 pm
Ato. denberu. miskin. betam.Asazenug. Atilabachew. Ateseytan. Enshealah. Mobaylu. ytefal. Sariye. Eibaksh. beglts. Nigeriw. faniael.yachi. Set. feligat. Rahel. lujuwa. Aymotim. beterefe. Einamesegnalen. yesamnt. Sew. ybelen
ALEM Guadu
September 1, 2016 at 1:30 pm
አርፍ ነው እናመሰግናለን
ከሪማ ፍቅር
September 1, 2016 at 1:30 pm
እህ አሁንስ አስጠላችሁኝ…
i Love Esem ኢሳም ሀበሻ
September 1, 2016 at 1:30 pm
ኮሜቶች ለምን ትናገራላችሁ እንየውጅ
ብረቱካን ጥላየ
September 1, 2016 at 1:30 pm
ወይ ጥሊ የማትገባበት የለም
alainn.ዝማሬ.መላእክት.ያሰማልን alain
September 1, 2016 at 1:30 pm
ውይይይ በር አይኑ ይበር የራሄል ልጅ አይሞትም መጀመሬያ ለብር ብላ ነበር አሁን ደግሞ ልጅ አሳዘናት አጥላባቸው የተንኮል የመካድ ጅንቅላት ነው የያዘው በርቱ ያምራል
Hay Baby
September 1, 2016 at 1:30 pm
ኧረ ሞጋቾች ጥሩ የምስራች የለዉም ትንሽ ደስታም ጭምር ብትዋኑት መልካም ነወ ለማንኛዉም እናመሰግናለን
hiwot moknien
September 1, 2016 at 1:30 pm
አሪፍ ነው የራሄል ልጅ በፍፁም አይሞትም ልደብቀው አስባ ነው የምር
ያዳነኝ ኢየሱስ ነው
September 1, 2016 at 1:30 pm
የራሄል ልጅ ሞተ ውይ ምስኪን ምንም ሳያውቅ
ለነገሩ እንኳን ሞተ በይሞት ኖራው ቡጡቡጢ ይፈጠር ነበር
ይሄንን ሽንታም ዶክቶር መየት ሰልችቶኛል እፍፍ ተንኮለኛ ነገር ነው
ለኔሥ ትምክህት ድንግል ናት በልጇ ሞት ነው የዳንኩት
September 1, 2016 at 1:30 pm
ውይ አቶ አጥላባቸው እንዴት —–የሆኑ ጥላ ቢሥ ነወት ለማንኛውም እናመሠግናለን የሣምንት ሠው ይበለን
نصره سنتايو
September 1, 2016 at 1:30 pm
ፋኑኤልን ከዛ ከመከራ ያዉጣችዉ ልጅ መሞት የለባትም
Hayat Wolloyewa
September 1, 2016 at 1:30 pm
Mogachochi Yena susochi swedachihu eko
Maha Maha
September 1, 2016 at 1:30 pm
እርግጠኛ ነኝ የአጥላባቸው ብርም ስልክም ይወሰዳል ሸንኮሬ ግን ምኗም አላማረኝ አቶ ድንበሩ ሲያንስክ ነው ገና ይዞርብካል አትላባቸው ሚባለውን ጊንጥ ካላስወገድከው የእራሄል ልጅ ደሞ አይሞትም ሽምግልናው ለይ ግን ትልቅ ችግር ተጋርጧልእግዜር ይሁናቹ
Hayat Ahmed
September 1, 2016 at 1:30 pm
wiy ye Rahel dokter betasere kifu sew bravo Rahel serashlet lij felagiwoch gin yasazinalu
Hayat Love
September 1, 2016 at 1:30 pm
Betam arif new
alem dametiw
September 1, 2016 at 1:30 pm
ይች የራህል ዘዴ ነች
አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ
September 1, 2016 at 1:30 pm
ይሄ.አጥናባቸው.የሚባል.ሰውየ.ወይ.አያምር.ወይ.አያፍር.ስታስጠላ.ምን.አለ.ስልክህ.ቢወሰድብህ
የሆንክ.ሾካካ.
تa ن
September 1, 2016 at 1:30 pm
ምነዉ የራሄል ልጅ ላይ ሁላችሁም ፈረዳችሁበት ክክክክክ
ገዳምነሽ አማረ
September 1, 2016 at 1:30 pm
arife new bertu
بسم الله
September 1, 2016 at 1:30 pm
Atlabachewu afer bla
Debrework Afeworki
September 1, 2016 at 1:30 pm
i loved Ergoya and her man