Watch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S04E85 – Part 85 on All Habesha Social Networking Site
The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Three Episode 85 Enjoy !!!!!!!
የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ ሶስት ክፍል 85 እነሆ!!!!!!!!
AllHabesha is where all Habeshas meet.
25 comments:
Zeinaba Amano
September 15, 2016 at 12:30 am
betam des yilal bertu
Tewolde Ahmed
September 15, 2016 at 12:30 am
ወይዘሮ ፍቅርተ አምሮብሻል ማሻ አላህ
Gojjam Lenahager
September 15, 2016 at 12:30 am
Atina blhatu
Emuye Sissy
September 15, 2016 at 12:30 am
ክክክክክ…እውነት ዩዋንስ..(ማሙሽዬ)ያባትህን ገዳይ ልትግለሁ ነው? አይ አጥሌ ክፍትህህህህህ.ውውውይይይይ አንተን ብሎ ፓልስ ደግሞ.ፓልስ ቢያገኝህ እራህን ነበር ይዞ ሸቤ.የሚያስገባህ.. ..ኮኪ ደግሞ.አትገግሚ…ልጅሽንም ተረጃት……ራሄል…ልጅሽን ለማንም እንዳትሰጪ….በተረፈ..ያምራል እናመሰግናቸዋለን. የሳምንት ሰው ይበለን….!!
amwaj ali
September 15, 2016 at 12:30 am
ሳሪየ (ገኒየ) አይዞሽ ግን ወንዶች ማስተዋል ይስጣችሁ ጆኒ ፐ አንበሳ ሆነሀል ኮኪ ደግሞ እናትሽ ላይ እደዚህ አትሁኚ ስትገቢ ሳሚያት ስትወጭ በስነ ስርዐት እደ ድሮው ሁኚላት እሷም እደዚህ የምትሆነው የለታሪክ የወደፊት ህይወቷ ባአባት እና በናት መካከል እንድትኖር ነው ደግሞ አባቷ ላይሆን ይችላል ያልሽው ለምን የDN ምርመራ አታደርጊም እውነቱን ለማወቅ አጥላባቸው በጣም አሳከኝ አንተ ደውለህ ማን ልበል ሆ hhhhhhh በተረፈ ተመችቶኛል ይመቻችሁ ፋፊ ነኝ ካለሁበት
Akl App
September 15, 2016 at 12:30 am
ውይ የዛሬው ደግሞ ምችት ይላል ጆሲ ማር
Murad 12345
September 15, 2016 at 12:30 am
arife naw
Troy Ward አሪፎች ናቸው
September 15, 2016 at 12:30 am
አሀ ቲሽ ቲሽ ያረብ ገረድ ግርድናን ባታውቂ ባላልሽው ቆይ ስለድራማው አስተያየት እንስጥ ወይንስ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ ለሚሉ ኮሜንት ሰጪዎች ጉድ እኮነው
በተረፈ አሪፍነው በርቱ
ጦይባ የወሎልጅ ማር
September 15, 2016 at 12:30 am
አብሺሩ
Wdent Wed
September 15, 2016 at 12:30 am
ena emigermugn
degmo enzih arif nen bayochu andegna 2tegna sibal erriiiiiiii
emilut fara berkachew new enda
atalekakesuben eshi
manem sew yemeselewn metsaf yichilal yenante ououta baseben poletika new belachu endatarfu degmo alu
እናቱ ዝምአርጌ እናቱ እናቱ ከነሱ ድራማ ኮመንቱ በሳቅ ገደለኝ።
September 15, 2016 at 12:30 am
ውይ የጆኒ እና የኮኪ ጋብቻ ፈተናዎቹ የበዙ ናቸው ኮኪ ጠንካር
ነሽ ግን በርቺ
ሳርዬ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ አንችም
ግን ውስብስብ ያለ ሆነ የራሄልም
መጨረሻ ናፈቀኝ እረ…
የሳምንት ሰው ይበለን በርቱ።
maya William kecho
September 15, 2016 at 12:30 am
be 2t are
tofik ahmed
September 15, 2016 at 12:30 am
ye letarik abat ene nege
ፋቲን ስወደው ውስጤነው
September 15, 2016 at 12:30 am
ውይስጠላሽሽሽሽ የኮኪልጅ አይሄትትትትት😡😡😡😡😡😡
she she
September 15, 2016 at 12:30 am
kuki abizashiwu joni ebur ebur atbel
እግዚአብሔር ፍቅር ነው
September 15, 2016 at 12:30 am
ኮኪ ወይኔ ጆኒ የአባቱን ገዳይ ሊያቅ ነው አጥላባቸው አሣከኝ አንተው ደውለህ ማን ልበል ተንኮለኛ ነህ ሣራዬ አይዞሽ
Sam M
September 15, 2016 at 12:30 am
tplf killing thousands of Amahara people right now yet here artists joke around.
HENA ABEBE
September 15, 2016 at 12:30 am
arif new
kidst aweke
September 15, 2016 at 12:30 am
የስላየውነው
Yasmin Jemal
September 15, 2016 at 12:30 am
ኣይ ሴት መሆን ኮኮብየ ኣይዞሽ
hirut belhu
September 15, 2016 at 12:30 am
wyi atlabachew nebsk ayimar
ማረኝ ና ልኑር መርሳ
September 15, 2016 at 12:30 am
በርቱ
I love you Oromo
September 15, 2016 at 12:30 am
Ene gen mace new 1 yemihonew 😜😜😜😜😜😃
Maha Maha
September 15, 2016 at 12:30 am
ኡኡኡኡኡኡኡ እሄ አጥላባቸው ሚባል ነቀርሳ ከምን የወጣ ነው አንተማ በስፕውቹ እክ ነው ምትሞተው እርግጠኛ ነኝ ነቀዝ ይቺ የራሄል ሰራተኛ ግን አንቅልቅሎሽሻል ወይ ሰራተኛን ማመን ቀብሮ ይድፍሽ አጥሌ ይሰራልሻል እራሄል ግን አሁን ትልቅ ዥግር ውስጥ ነሽ ኮኪዬ ምን ይሻልሻል ሽምግልናው እንደሚሰረዝ እርግጠኛ ነኝ ጆን አጎቷን ቢያገኘውም አይገለውም። ለማንኛውም እግዜር ይሁናዙ ዝብርቅርቃቹ ወቷል
ኮመንት ሳይሆን ደብዳቤ አስመሰልኩት አይደል
ትግስት አሰፋ የወሎ ልጂ
September 15, 2016 at 12:30 am
እናተ ደም አታሰዲቡን ምን የሚሉት ነው ሽልማት ያለው ይመስል አንደኛ ነኝ እያላቺው አትጃጃሉ ትምህርት ነው እሽይ ምን ይመስላሉ