Watch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S04E92 – Part 92 on All Habesha Social Networking Site
The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Three Episode 92 Enjoy !!!!!!!
የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ ሶስት ክፍል 92 እነሆ!!!!!!!!
AllHabesha is where all Habeshas meet.
46 comments:
Halimet Yimer
November 10, 2016 at 12:00 am
ሞጋቾቹን ለማየት የምጎጎዉ እነርግየን ለማየት ነዉ ብላችሁ ምን ትላላችሁ
O M
November 10, 2016 at 12:00 am
kkkkkkkkk ወይ የዶሮ አይን የመሠለች ጠላ አለች
ጀሚላ ሞላ
November 10, 2016 at 12:00 am
እናመሰግናለን
Mon Zaud
November 10, 2016 at 12:00 am
enamsginaln
Hermela M
November 10, 2016 at 12:00 am
asheber ena ergoye kkkkkkkkkkkkk wudededede 😍😍😍😍
Lemi Zelalem
November 10, 2016 at 12:00 am
የኮኪ እና የጆን መጨረሻ ምን ይሆን? አሸብሬ መተኮስ እንደምትችል አሳያት እንጂ ግልፁን እየነገረች የምን ወሬ ማብዛት ነው
nahwom jver
November 10, 2016 at 12:00 am
ኩኪ ይመችሸ በርችይ ኩንፈደሣሸ ደሥ ነው ሚለኝ
ይመቻቹው
Zabeba Daraja
November 10, 2016 at 12:00 am
እራ ፍቺ ይህን የክል ቃለል ነው
ሰላም ፍቅር የነክር ልጅ እናቴ ኑሪልኝ ዘላለም
November 10, 2016 at 12:00 am
አሪፍነው እርጎዬ ተመችቶኛል
ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
November 10, 2016 at 12:00 am
እናመሰግናለን
Kameela Hassan
November 10, 2016 at 12:00 am
አራፍነው በራቱ
ሀረግ ፍቅር
November 10, 2016 at 12:00 am
አሪፍ ነው ኮኪ ምን ሊያሰማሽ ይሆን?? የሳምንት ሰው ይበለን
ተመስገን አምላኬ
November 10, 2016 at 12:00 am
እራሄል ስታስፈሪ
Gdbfn Bfnvng
November 10, 2016 at 12:00 am
እርጎዬ እና አሸብር አሳቃቹኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ቲጂ የፍቅር ሠው
November 10, 2016 at 12:00 am
ለምን ተኩሰህ አትገላግላትም አሸብሬ
ሰአዲ ሰይድ
November 10, 2016 at 12:00 am
kkkkkkkkkkk gashaye
weyi tachehu besakkkk lemot new
እናቱ ዝምአርጌ እናቱ እናቱ ከነሱ ድራማ ኮመንቱ በሳቅ ገደለኝ።
November 10, 2016 at 12:00 am
አይ እርጎዬ እና አሸብር
ግን እራሄል የእውነት የወለድሽ ትመስያለሽ በጣም ወፈርሽ
ጆኒ ኮከብ እና የሳራ ትዳር ውስብስብ በዛበት
በተረፈ የራሄልም መጨረሻው ነው የናፈቀኝ አቶ አጥላባቸው አልተቻለም
የሳምንት ሰው ይበለን እናመሰግናለን ።
Birhane Nuigse
November 10, 2016 at 12:00 am
ክክክክክክክክክክክክ
ፍቅር ነሽ እናቴ miss u
November 10, 2016 at 12:00 am
እናመስግናለን የሳምንት ስው ይበለን ማነው ለኮኪ ከፓሊስ ጣብያ የደወለላት
ሆ
Mekdes Feker
November 10, 2016 at 12:00 am
ውይ በናታችሁ ተንዛዛችሁ ምንሼ ነው
Tsehay Abate
November 10, 2016 at 12:00 am
እኔ መጨርሻ ነኝ መሰለኝ ማሮች መልካም ሳምንት ይሁንልን
mahi Yewelolg
November 10, 2016 at 12:00 am
ኮኪእኔን
Noof Ksa
November 10, 2016 at 12:00 am
ayi.eragoye.ena.blisha.kkkkk.besaq
Hayat Ht
November 10, 2016 at 12:00 am
ዋውውው ነው የሳምንት ሰው ይበለን አሁን እያማረ ነው
Hilan Hilan
November 10, 2016 at 12:00 am
አሸብርና እርጎየ ውስጤ ናቸው
Hilan Hilan
November 10, 2016 at 12:00 am
አሸብርና እርጎየ ውስጤ ናቸው
Wasane Baley
November 10, 2016 at 12:00 am
Wow betame arife
Habtam Menberu
November 10, 2016 at 12:00 am
ክክክክክ እናመሰግናለን
Samrawit abera
November 10, 2016 at 12:00 am
አጥላባቸውና ራሄል ሁለተኛ በወንጀል ልትጨማለቁ ነው ።ኮኬ ድንጋጤሽ አያስታውቅ እንደ መሬ ተዋናይነትሽ የትወና ብቃት የለሽም ደግሞ ቅናት ምናምን ተምተራረም እንዳትሉ የተሰማኝን መፃፍ መብቴ ነው ።።የሳምንት ሰው ይበለን
belete selina
November 10, 2016 at 12:00 am
kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkk tachewu wey ergoye koy alchereskum kkkkkkkkkkkk
Gf Ah
November 10, 2016 at 12:00 am
kkklk erigona gasheyi tamachung
shewit abraha
November 10, 2016 at 12:00 am
"Rahel" zare gena asdesetechign
سعاده اياديwow nice song
November 10, 2016 at 12:00 am
ሞጋቾች ውስጤ ናችሁ እናመሠግናለን
meazi love
November 10, 2016 at 12:00 am
kehulachihum mecheresha ngi kedemkochihu. wdochi shenkore skubshi temama bla yiza kkkkkk
Hayat Tadesse
November 10, 2016 at 12:00 am
ሽንኮሬና ማሙሽ በጣም አሳቃችሁኝ
ሩቂ ሩቂ የሀበሻዋ
November 10, 2016 at 12:00 am
ሃሃሃሃሃ መተኮስ ያሉት መተኮስ ነውዴ ይተኩስሽና
o m g በጠፍር የተሰራ ጎጆ ጅም ሲጮህ ይፈርሳል ተመቸኝ የምር
አህላም love አህላም
November 10, 2016 at 12:00 am
አቤት ኮሚት ደሥ ሥትሉ my love gayes
Hwjdwjodjw Wbdkwndw
November 10, 2016 at 12:00 am
እንደው እርጎዬ እና ጋሻዬ ሥወዳችሁ እኮ ለድራማው ትልቅ ዉበት ናችሁ እራሄልን ጨምሮ
Ke Konjo
November 10, 2016 at 12:00 am
wow dess yelan ergoya ena gashaya yemchachihu😂😃😃😃 comnetochi satayu aterutu😏😏
ሁሉን ችዬ ዝም አልኩ Kwttt
November 10, 2016 at 12:00 am
ሞጋቾች ውስጤ ናቹ
ፅኑ ተስፍ
November 10, 2016 at 12:00 am
አንቺ እርጎይቱ ታጨሽ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ በሳቅ ገደሉኝ እርጎዬ እና ጋሻዬ
ፍቅር ያሸንፋል
November 10, 2016 at 12:00 am
ዋው አሪፍ ነው በተለይ ጋሻዬ አዝናንቶኛል የሳምንት ሰው ይበለን
ሳራ ኢትዮጵያዊት
November 10, 2016 at 12:00 am
እረ ገጠሬወች ፎንቃቸው ተመቸኝ
Anbasha Addisu
November 10, 2016 at 12:00 am
erahel zares temecheshin kkkk atlabachew ante alcha
Halima Ahmed
November 10, 2016 at 12:00 am
wawwww dessss new yalegne yihe mekdi
Eyu Wolloyawa
November 10, 2016 at 12:00 am
kkkkkk ergoyan ashber dase selu