Watch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S04E94 – Part 94 on All Habesha Social Networking Site
The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Three Episode 94 Enjoy !!!!!!!
የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ ሶስት ክፍል 94 እነሆ!!!!!!!!
AllHabesha is where all Habeshas meet.
45 comments:
Sara Abbay
November 24, 2016 at 12:00 pm
ታቃላቹ ለታሪኬ እውነተኛ ታሪክ ነው የምትተውነው። ፋኑኤል ከፈሩዳቦ ያክላል መቼም ሚስቱ ፈርዶባታል
weyni ቆንጆ
November 24, 2016 at 12:00 pm
wow zarem andegna negne
ሪቾ የወልድያ ልጅ ሪቾ የወልድያ ልጅ
November 24, 2016 at 12:00 pm
በጣም ደስ ይላል
አይ የልጅ ነገር አንተ ፈረሴ ነህ አለችው አባቶን
የኮኪን አጎት ማን ነው የገደለው አልገባኝም
Gigi Damtew
November 24, 2016 at 12:00 pm
kkkkkkkkkkkkk…..nefezi
አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ
November 24, 2016 at 12:00 pm
ውይይይይ
ፋኑኤል.ስታስጠላ
ፍቅር.ደረት.ባበጠ.አይደለም.እሺ.ነፈዝዝ.አተ.የሆንክ.ፍልፈል.ፊት.ስትደብር
የኮርኪ.እናት.ደግሞ.ምድነው.አላማሽ.ተዘራን.ስታይ.ወደተዘራ።ግልብጥ.ፋኑኤልን.ስታይ.ወደፋኑኤል.ምድን.ነው.ስራሽ
አላህ ሆይ ምኞቴን ሁሉ አሳካልኝ ያረብ
November 24, 2016 at 12:00 pm
ረሰቴ አይዞሺ
ኮኪ ና ጆኒ ፍቅራቸው ምንም ፍቅር አይመስለኝም ፈይኖል በጣም አፍቃሪ ወንድ ነው ለኮኪ ይሆናል
እናቴ.ናፍቆቴ እወድሺአለሁ
November 24, 2016 at 12:00 pm
በጣም ያምራን አመሰግናለሁ
Webite Melka
November 24, 2016 at 12:00 pm
እናመሰግናለን ትርሲትዬ አይዞሽ
Hiwot Admasu
November 24, 2016 at 12:00 pm
እናመሰግናለን ትርሲትዬ አህዞሽ የኔ ማር እንዴት እንደምወድሽ
Samera Yasin
November 24, 2016 at 12:00 pm
ሀሪፍ ነው
Gg Dd
November 24, 2016 at 12:00 pm
ዋውውውውውውውው ቀጡሉበት
Hanan Endris
November 24, 2016 at 12:00 pm
ጆኒ ነፍዝ ሀሀሀ ምን ጆኒ ኮኮብም ነፍዝ ናት
bayush mulugeta
November 24, 2016 at 12:00 pm
fanoyele btebabu kedada eyegeba new enamsegnalne
Abebech Beshir
November 24, 2016 at 12:00 pm
kkkkkmmkkkkkkkkkk zare betam temechitognal
Shuroq Banawas
November 24, 2016 at 12:00 pm
aer eski eyut mejemerya yetem ayehdebahuem
anduamlak alelegn
November 24, 2016 at 12:00 pm
ሰዎች ፋኑኤል አብዝቶታል ለምን ፊርማ አሰባስበን አስባርረውም?
የማርያም ልጅ ነኝ እግዚአብሔር ፍቅር ነው
November 24, 2016 at 12:00 pm
እናመሰግናለን መጋጆች
Hayat Muhammad
November 24, 2016 at 12:00 pm
kkkk
gogo Aliii
November 24, 2016 at 12:00 pm
fanual Awkaleu Awkaleu Atbel demo Akatari Atun
እራያ ማኛ ነው 4322
November 24, 2016 at 12:00 pm
ዋውአሪፍ ነው የሳምት ሰው ይበለን
maya maya
November 24, 2016 at 12:00 pm
ውይ ምናለ ለድራማው ኮመንት ብትሰጡ 1 2ምናምን አያችሁት ፍጥነታችሁ ምናም ከማለት ለድራማው አስተያየት ስጡ። መስጠጥት ካልቻላችሁ ዝም ብላችሁ አዩ ከመቀባጠር
Tigest Shemlash
November 24, 2016 at 12:00 pm
ውይ ፍኑኤል ክክክክክክ
emu G
November 24, 2016 at 12:00 pm
ትርሲት አሳዘንሽኝ የኔ ቆንጆ
Tachawt Melese
November 24, 2016 at 12:00 pm
እናመሰግናለን ፋኑኤል አትጦልጦል ፍቅር በጥቅማጥቅም አይሆንም
Robel Mekonen
November 24, 2016 at 12:00 pm
selechachugn ahuns
አዚዛ ወሎኝ ነኝ
November 24, 2016 at 12:00 pm
ጉዲ ከመቸው አያችሁት ስራ ወይም እንቅልፍ የለም ልበል
Aym Kal
November 24, 2016 at 12:00 pm
አይ ፈነል አንተ ምንደነህ እና ያህዋነሠን ቦዝዘ ነው ትልለህ
ፍቅር እስከ መቃብር
November 24, 2016 at 12:00 pm
ፍኑኤል ግን ከአንድ የተማረ ሰው እማይጠበቅ ንግግር ነው እምትናገረው ጆኒን መሳደብ በየአጋጣሚው
Cristina Cristina
November 24, 2016 at 12:00 pm
እናመሰግናለን እረ እራሄል የምር ነው እንዴ የወለድሽው በጣም ወፈርሽ ለመቀነስ ሞክሪ የሳምንት ሰው ይበለን
Medina Yimer
November 24, 2016 at 12:00 pm
ዜና ስታስጠይ
Hana Elu
November 24, 2016 at 12:00 pm
zena sitasazen tilewesh hedu
Nani Asefa
November 24, 2016 at 12:00 pm
thanks
Medina Yimer
November 24, 2016 at 12:00 pm
ራሄል የእውነት ነው እንዴ የወለድሽው በጣም ወፈርሽ እኮ
Ebise Denu
November 24, 2016 at 12:00 pm
Rita betam amrobshal wedddddddd..eko nw maregsh hulum neger siyamrbsh sihonlsh …!! @ yezarew eyadado yayenat gesta astemarina mesachi neber bertu..weyyyyy..y fanuel & atlabachew .. mastewal ystachu..fanuel betam ashkabach nek wed lej edi sihon aymestm..jonye ayzo kuki edew yate nat !!
Sada Teka
November 24, 2016 at 12:00 pm
ቆዬ ግን ባለ ኮመቶች ማታ እቅልፍ ሚባል ነገር የለባቹም እዴ ይመስለኛል የይትዬብ ዘበኛ ሆናቹአል
Haregua kemal የኔ ቆንጆ ዋው ተዋናይ መረጣ የሚገርም ሁላቹም ፍቅር ናቹ
November 24, 2016 at 12:00 pm
አክተሩ ግን ማነው እዚህ ፊልም ላይ ነው አክተር የለውም
Sada Teka
November 24, 2016 at 12:00 pm
ጆኒ እውነትም ነፈዝ ነው አሊጫ ነገር
Sara Hassen
November 24, 2016 at 12:00 pm
wiiin tedi gudhe fila kkkkkkk
James Bond
November 24, 2016 at 12:00 pm
….Konjo Drama…Thanks For Sharing…!!
se a
November 24, 2016 at 12:00 pm
wowwwww.betam.aref.new.bertu
Fhjgg Fjfhch
November 24, 2016 at 12:00 pm
wowwww Enamsegenalen
ዘሀራ ከበደ
November 24, 2016 at 12:00 pm
ኮኪ ባል በባል ሆነች እኮ
ጆኒ
ፍኑኤል
ተዘራ
ትርሲት ና ዜና ባንድ በ ቴዴ ይጣላሉ የኮኪ ደሞ በዙ ፡ ትርሲት የኔ ቆንጆ ያልከው ይቺን ነውይ ብለሽ ካለቀስሽ ማስርገዙን ስሰሚማ( ድንኮን ጥለሽ ሙሾ ልታወርጂ ነው በዚህ አይነት ) ክክክክክክክክክ : ዜና ግን በጣም ታሳዝነኛለች የኔ ቢቢሲ ውይ ውይ ወንዶች ቴዲ ከትርሲት ጋር እንደተጣላ ዜናን ጊዜ ማሳለፌያ አድርጉት አሁን ዜና ከነልጆ ሁለት ስቶንበት ፌቱን አዞርባት ፡ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ በፌት ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሉ ለዜና አይነቶ አይዞን ዜናዬ ዛሬ አሳዝናኛለች በጣም
Hfjsks Bdhsja
November 24, 2016 at 12:00 pm
ውይ ፋኑኤል በጆኒ ስትቀና የባሰ ለታሪክ አባትቴነው ተዋወቀው ስትልክ መላክ ጠፋ ክክክክክክክክክክ
hanan Musema R
November 24, 2016 at 12:00 pm
kkkk weyi fanii nefezi alkew jonin lemanigawim enameseginaleni
All Zz
November 24, 2016 at 12:00 pm
dagme aywt yatrsitan an yzeman aslksgn tarsu ayizyzosh