Watch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S04E99 – Part 99 on All Habesha Social Networking Site


The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Three Episode 99 Enjoy !!!!!!!
የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ ሶስት ክፍል 99 እነሆ!!!!!!!!
AllHabesha is where all Habeshas meet.


26 comments:

 1. አሁንስ የኮከብን እናትና ልጅዋን የማላይበት አጥላባቸውን የማላገኝበት ድራማ ናፈቀኝ የወርቁስ ጉዳይ ከምን ደረሰ እስርቤት የገባው አረመኔ ካገር የወጣው እረ ብዙ ሰዋች እያሉ ኮከብ ታሪክ ላይ ብቻ ማንዥበቡ አልተመቸኝም

 2. ፍቅር ነው ጎዳናዬ

  December 29, 2016 at 5:30 am

  ጆኒ በጣም ያናድዳል የተገደሉት አባቱ እኮ ናቸው ተጠቂ ነው ስለዚህ ዝም ብሎ ባይሸማቀቅ ጥሩ ነው። ሁሉን ነገር በግልፅ ቢናገር ለኮኪም ትንሽ ጭንቀትዋ እንዲቀልላት ይረዳት ነበር ምስኪን ኮኪ በስንቱ ትጨነቅ!!!

 3. Sam M

  December 29, 2016 at 5:30 am

  y=x+1 graph it.

 4. bahir love love

  December 29, 2016 at 5:30 am

  hiwet ende nate beyanedandu yesew bate weset mugetena ayetefame dese yemelena yemeyasetemer new mogachoche enamegenale 💛💛💛💛💛👌

 5. dimond fox (damflyfoxture)

  December 29, 2016 at 5:30 am

  I didn't know that all thus people watch this

 6. Masresha Ashagrie

  December 29, 2016 at 5:30 am

  ኮልኮሌ ናቹ ምንችሁም አይጥምም?

 7. christian msgana

  December 29, 2016 at 5:30 am

  መቅዲ ለትወና ብዙ ይቀራታል ፕሮዲውሰርዋ እስዋ ስለሆነች እንጂ ትወና አትችልበትም ሲጀመር እኔ እንደውም የተሰጣት ገፀ ባርሪና የስዋ ትወና እይመሳሰልም።

 8. Sukare Tessema

  December 29, 2016 at 5:30 am

  enamesegnaln

 9. Msy Msy

  December 29, 2016 at 5:30 am

  arif nw ketelubet demoo ye joni ena kokin guday lemawaq beetam chokoliku

 10. bisiratrmaram bayisao

  December 29, 2016 at 5:30 am

  bexam timirti yasalifal ka.a duyaa

 11. ውይ የሚያግዋግዋ ላይ አቆማቹት በጣም የሚያምር የትወና ብቃት ያየሁበት ጥራት ውይ ተዘራ እንዴት ሆኖ ይሆን ጆኒ እውነቱ ካልወጣ ሠላም አታገኝም ያባት እዳ ለልጅ ሆነብህ ዶ/ር ቸርነት ግን ክፉ ነህ እሥዋም ዲንኤ አለች ሥጠብቃት ነበር ማለቷ ጥሩ ነው ትርሢት በጣም ታሣዝናለች አጥላባቾን የሚያህል አደገኛ ሠው ያለ አይመሥለኝም ነገሮችን ውሥብሥብ አደረገው ግን በቃ መጋለጥ በተረፈ ዋው ደራሢውንም ዳይሬክተሩንም ሁሉም በድራማው ማማር አሥተዋፅዎ ያደረጉት ሊደነቁ ሊመሠገኑ ይገባል ተደክሞበታል ተለፍቶበታል በርቱ

 12. emu emu

  December 29, 2016 at 5:30 am

  10q .tersit yemadigon ketelyayen yemilwen gabzulg.beterfe arif naw bertu

 13. Rohma Romi

  December 29, 2016 at 5:30 am

  10q

 14. ደረጀ htawa

  December 29, 2016 at 5:30 am

  እውነት ሀሰት በጥራቁ ነሽ

 15. ስመኝ በቀለ

  December 29, 2016 at 5:30 am

  አጥልዬ እንደው ዘፋኝነትክ ይሻልክ ነበር እየደነስክና እያስደነስክ ለመኖር በሞጋቾች በእርግማን ከምድር ከምትጠፋ

 16. መሲ ቆንጆ የራያዋ መሲ

  December 29, 2016 at 5:30 am

  አቦ አታዛዙት ቶሎቶሎ ፈጠን አድርጉት
  ኮኪ ደግሞነገሮች ተደራረቡብሽ አይዞሽ ፋኑየልን አግቢ
  እትየና ጋሽየ ደግሞውሥጤ ናችሁ ክክክክ
  ለማንኛውም እናመሰግናለን የሳምት ሰው ይበለን እኛንም እናተንም

 17. ስመኝ በቀለ

  December 29, 2016 at 5:30 am

  ግራ የገባት ኮከብ ግራ አጋባችኝ

 18. Hani Taleb

  December 29, 2016 at 5:30 am

  ዋው ሞጋቾች በጣም እናመሰግናለን ።እሪታ አውን ነው ጨዋታው ።አጥላባቸውን ከአጠገብሽ አጥፌ ።ኮኪ ነፍስ ነሽ።እስከ ሳምንት መልካም ሳምንት

 19. tigist kebede

  December 29, 2016 at 5:30 am

  ene emlw gays dr mesker ena meaze yet gebu

 20. llubaba lubaba

  December 29, 2016 at 5:30 am

  አርፍ ነው

 21. ፈቲ መሳቅ ነዉ አመሌ

  December 29, 2016 at 5:30 am

  እንደዉ ድራማዉን ሳታዩ ኮመንት ሳይገባቹ ግራ የምታጋቡ እንደዉ ቀጭን ቅዘን ይልቀቅባቹ 😜ሞጋቹች እናመሰግናለን

 22. mengs mehari

  December 29, 2016 at 5:30 am

  uffff atlabachew betam new metastelang

 23. Aby DJ

  December 29, 2016 at 5:30 am

  የነራሄል እና የአጥላባቸው ነገር መጨረሻው ጉድ ሊፈላ ነው

 24. Hayat Ht

  December 29, 2016 at 5:30 am

  እፍፍፍፍ ተዛዛ የኮኪልጅ ውስጤናት እደጊ

 25. Biniyam Kidane

  December 29, 2016 at 5:30 am

  ሞጋቾች አሪፍ ነው በርቱ አሸብር ምን አልክ በረቱን ኩበት በኩበት ነው የምናደርገው? ሃሃሃሃሃሃሃሃ……….ይመችህ!!

 26. እግዚአብሔር ፍቅር ነው

  December 29, 2016 at 5:30 am

  ሲያስጠላ በተለይ ይኮኪ እናት

Comments are closed.

Concerns or questions?

See our support area where you can find questions asked by our clients and answered by the SeventhQueen team. Lorem ipsum lorem ipsum

SEE SUPPORT AREA
NEWSLETTER SIGNUP

By subscribing to our mailing list you will always be update with the latest news from us.

SIGN INTO YOUR ACCOUNT

Your privacy is important to us and we will never rent or sell your information.

×
FORGOT YOUR DETAILS?
×

Go up

Skip to toolbar