Watch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S05E101 – Part 101 on All Habesha Social Networking Site
The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Five Episode 101 Enjoy !!!!!!!
የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ አምስት ክፍል 101 እነሆ!!!!!!!!
AllHabesha is where all Habeshas meet.
45 comments:
zemen lemlem ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር!!
January 19, 2017 at 10:30 am
selam mogachoch tefachuko well come.
Emuye Mesfin
January 19, 2017 at 10:30 am
የዛሬ ምንም ሳይመስጥ፡ነው ያለቀው
አቤቱ የሚያደርጉት አያቁምና ይቅር በላቸው
January 19, 2017 at 10:30 am
ግርምምም የሚለኝ አጥላባቸው የሚሉት ሰው ነው ዝብርቅርቅ ያረጋል ልጅ ሰርቆ ልጅትዋ መርመርዋ ይቀራል ዊ
Selamawit Vathi
January 19, 2017 at 10:30 am
ሞጋቾች የኔ ምርጦች እንኳን ደእና መጣችሁ እዲሁም ለክርሥትና እምነት ተከታዎች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም እና በጤና አደረሳቹ መልካም በዓል በያላቹበት ያገሬ ልጆች
ALEM Hailey
January 19, 2017 at 10:30 am
እናመስግናለን
እንኳን ለመድሀኒታችን የጌታችን የእየሱስ ከርስቶስ የጥምቀት ባአል በሰላም አደርስን!!! መልካም ባአል ለክርስቲያኖች ብሙሉ ♥♥♥ ባአሉ
የሰላም
የጤና
የአንድነት
የፍቅር
ያድርግልን!!!
Uae Dream
January 19, 2017 at 10:30 am
እናቴ.ና.ፈቀችኝ.አቦ
Ferysl Ail
January 19, 2017 at 10:30 am
እኳን አብሮ አደረሠን መልካም በአል
smira ss
January 19, 2017 at 10:30 am
እንኳን ደህና መጣቺሁ
Zulfa Abdi Bint islam
January 19, 2017 at 10:30 am
woye rahelina atelabachiw enazen mesekin sawoch sarachulachew
አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ
January 19, 2017 at 10:30 am
ክክክክክክክክ
እኛ.ሞተናል.ተመቸኝ
አጥናባቸውና.እራሄል.ጉዳችሁ.ሊወጣ.ነው
ቶሎ.ስለለቀቃችሁልን.እናመሰግናለን
Anna Anna
January 19, 2017 at 10:30 am
እንኳን አደረሳችሁ ውድ ሞጋቾች እናመሰግናለን
Josef seble Tesfaye
January 19, 2017 at 10:30 am
wow rahale adenakeshe nge😙
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
January 19, 2017 at 10:30 am
እንኳን አደረሳቹሁ ሞጋቾቹ
Abel.yohanis Yohanis
January 19, 2017 at 10:30 am
letarik benatish ended lij hugni began chik yalshin aselchi nesh…Dr yohanis ena enatu began yasazinalu cher yigtemachew
ሰአዲ ቢንት እስላም
January 19, 2017 at 10:30 am
እራሄል እና አጥሌ መጨረሻችሁን ያው ከርቼሌ ህህህህህህህህህ
Hiwet Haftu
January 19, 2017 at 10:30 am
ዋዉ ቆንጆዎች፡እንኮን በሰላም መጣቹህ፡በጣም እናመሰግናለን፡እንኮን ለጥምቀት በኣል በሰላም አደሪሳቹህ የተዋህዶ ልጆች፡
Natiy Love
January 19, 2017 at 10:30 am
አሪፍ ነው
Hawa Yimer
January 19, 2017 at 10:30 am
በጣም በጣም እናመሰግናለን ኑሩልኝ
h have
January 19, 2017 at 10:30 am
የሳርዬአባት ኮኪ እሬኤል መልካም 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
anat anat
January 19, 2017 at 10:30 am
😍😍😍😍
i am ethiopia
January 19, 2017 at 10:30 am
እናመሠግናለን😍
0502145861 Daso
January 19, 2017 at 10:30 am
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አሳጎርጐር ዘንዶ ያወጣል የሰዉ ፈላግ የራሱን ያጣል ሀሀሀሀሀሀ ዶ/ክዬ
mekdse tesgaye
January 19, 2017 at 10:30 am
ፈጣሪ የስፈረውን ቅንጣት አያጎልም !! አሉ የጆን እናት በትክክል
ሀሊማ መንገሻ
January 19, 2017 at 10:30 am
ሽርኛ ና ብልጥ ስው ግን ሲሞኝ ጅል ነው የሚሆነው አጥላባቸው ህፃን ሲስርቅ እደት ድ ኤን ኤ እሚባል ነገር እደት አያስብም 😏
Tsehay Abera
January 19, 2017 at 10:30 am
ምርጦችዬ እንኳን አደረሳችሁ ብያለሁ መልካም ጥምቀት
Tsehay Abera
January 19, 2017 at 10:30 am
ምርጦችዬ እንኳን አደረሳችሁ ብያለሁ መልካም ጥምቀት
Hayath Hussain
January 19, 2017 at 10:30 am
woowwwwwww enqwan ltamekt ba ale adrsachu mogachochiyyyyy ymchachu zari altbkum nber
Ha Na
January 19, 2017 at 10:30 am
እንካን ለአመተ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ምርጦች ።ራሄል ስዎድሽ ውይይይይይ eeeeemmmmmaaaaa በርቱ።
kale Ye Gita
January 19, 2017 at 10:30 am
Erahele Gudesh Fela Atelime Egedi.Kkkkkkkkkkkkkkkk Abite Sente Sew New Kerecheli Yemigebaw.Yesament Sew Yebelen
አቤቱ የሚያደርጉት አያቁምና ይቅር በላቸው
January 19, 2017 at 10:30 am
አመሰግናለሁ
Cristina Cristina
January 19, 2017 at 10:30 am
አሪፍ ነው የሳምንት ሰው ይበለን
hanan konjoo
January 19, 2017 at 10:30 am
wellcomeሞጋቾች መልካም በዓል
ወይንሸት ሙርጋ ከሳኡድ
January 19, 2017 at 10:30 am
ስለሁሉም፡እናመሰግናለን
sooodi saarif
January 19, 2017 at 10:30 am
ሞጋቾች እንኳን ደህና መጣችሁ
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል
እናመሠግናለን
መልካም በአል
ለሁላችን !
አሜን ፫
Rahel Mawcha
January 19, 2017 at 10:30 am
wow betam des ylal enkan aderesachu byalew lehulachum !!!!!
Afra Afra
January 19, 2017 at 10:30 am
እንኳን አብሮ አደረሠን ሞጋ ቾች እንኳን ደህና መጣቹ
እህተ ማርያም እህተ ማርያም
January 19, 2017 at 10:30 am
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ይፍንላችሁ አሜን
ሞጋቾች እናመስገናልን
Maryam Moon
January 19, 2017 at 10:30 am
እንደ ሞጋቾች ከች ሳላስባች ዋው
እንኩዋን አደረሳችሁ ላላችሁ እንኩዋን አብሮ አደረሰን
Tamar Saeed
January 19, 2017 at 10:30 am
እራሂል ማር ሠወድሽ ነጣሠው
Amina Muhammed
January 19, 2017 at 10:30 am
uuuffff mindinew mastawekiya beza betti mitayew tinishi
hani marr Hannan
January 19, 2017 at 10:30 am
mogachoch enamesegnalen
ሀረግ ፍቅር
January 19, 2017 at 10:30 am
እንካን፡አብሮ፡አደረሰን፡ሞጋቾች፡እንካን፡ደህና፡መጣችሁ
fkirta Mamo
January 19, 2017 at 10:30 am
betam arif new bertu mogachochi enamesegnalen hulachihunm
Karema Karema men bate nesh
January 19, 2017 at 10:30 am
like
Reta Reta
January 19, 2017 at 10:30 am
Amen Enekwa Abero Aderesene