Watch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S05E104 – Part 104 on All Habesha Social Networking Site
The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Five Episode 104 Enjoy !!!!!!!
የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ አምስት ክፍል 104 እነሆ!!!!!!!!
AllHabesha is where all Habeshas meet.
25 comments:
Mahlte Degfe
February 9, 2017 at 8:30 am
ወይኔ እራሄል ከሞተች ያስጠላል መቼም ቢሆን እንዳትሞት
Melaku Netsanet
February 9, 2017 at 8:30 am
mejemeria 18 amet sayemola Facebook account ayekefetem
Samrawit abera
February 9, 2017 at 8:30 am
ወይ ለታሪክ አሁንም አባትሽን አላገኘሽ ስታሳዝኝ
Fatmah Fatmah
February 9, 2017 at 8:30 am
ውይኔ እራሄል ሰሩልሽ የሳምንት ሰው ይበለን
Me Me
February 9, 2017 at 8:30 am
እናንተ ከመቸው አያችሁት ኮሜንት ለመፃፍ ስትሮራጡ ወድቃችሁ እንዳትስበሩ እኔ የለሁበትም
ይታይሽ የበዛየ ልጅ
February 9, 2017 at 8:30 am
እራኤል ጉድሽ ድሮም ሆዳም መጨርሻው አያምርም በዚህ አጋጣሚ ኮክ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ውድድ
Neswwwra yazazilna Nesra
February 9, 2017 at 8:30 am
koki Marr sweet uuuuuuuuuuph
meser yemariyam lij
February 9, 2017 at 8:30 am
የኔማርች እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን ።
Sarah Love
February 9, 2017 at 8:30 am
እናመስግናለን በርቲ። ሰሞኑን ጥፋታቹሁ ነበር። አጥሌስ ምን ይሁን። የልጅትዋ አባትስ። ማን ይሁን። የከኩ እናት እና እርጎዩ ድስ ይላል መታርቃቹሁ። አሽብሬ ልጅትዋ አስችግርችው። ራሄል ጉድሽ
Sarah Love
February 9, 2017 at 8:30 am
ውይይይይይይ ራሄልልል ውርደት
sara kira
February 9, 2017 at 8:30 am
አሪፍ ነው በርቱ ለታሪክ ምትባይ ልጅ ግን…… ውይ
Nemat Dubai
February 9, 2017 at 8:30 am
ያምራል በርቱ እራሄልዬ እግዲ ተውጪው ምን ይባላል አይዞሽ ይሄ ብር እኮ ሴጣን ነው
gela gela
February 9, 2017 at 8:30 am
weyna erahal meskin
Tigist Melaku
February 9, 2017 at 8:30 am
ere koyachiu thanks
Yohannes Tigabu
February 9, 2017 at 8:30 am
ere wediya, astelachehu
Neima Ye Jimma
February 9, 2017 at 8:30 am
እንኳን ደህና መጣችሁ ሞጋቾች
lemeshu
February 9, 2017 at 8:30 am
አሸብሬ ኬክ የለመደች ልጅ እንዴት ብላ ትቀመጥ ቅቅቅቅቅቅ
ሪቾ ጉድሽ ….. አይዞሽ የዘራሽውን ታጭዲያለሽ ቅቅቅቅቅቅቅ
መቅዲ 0555945303#
February 9, 2017 at 8:30 am
ወይኔ እራሄል አባገነኖ በራስሽ ግዜ ማጥ ውስጥ ገባሽ ኮኪን ብትሰሚ ኖሮ ጥሩ ነበር የኔ ሞኝ
hanan konjoo
February 9, 2017 at 8:30 am
በጣም አሪፍ wow ወይ ራሄል ጉድሽ አቶ ተዘራ ለታሪክ አባት ያለመሆኑ ያሳዝናል የሳምንት ስው ይበለን
ቋቋየነሽ ድንግል እናቴ
February 9, 2017 at 8:30 am
weyyyyyyy zarme tekedemehu
ወይንሸት ሙርጋ ከሳኡድ
February 9, 2017 at 8:30 am
እናመሰግናለን፡በዚሁ፡ቀጥሉበት።
ሰናይ ኢትዮጲያ ኑሪ ለዘላለም ጎንደር ውስጤነው LOV GONDER
February 9, 2017 at 8:30 am
ታሪኬ fb ማየት ገጀመረች ነገሩ ሁሉ ተበላሸ እኔም fb እየተጠቀመኩ ነው የተበላሸውት ያን ማለቴ መጥፎ ነገር እሠራለሁ ማለት አደለም ትምህርትን ዝቅተኛ ውጤት ያመጣሁት ቀድም ደና ውጤት ከሚመጡቴ ተመሪወች ውስጥ ነበርኩ አሁን ግን የመጨረሻ ዝቅተኛ ውጤት ካመጡት ውስጥ ነኝ አይ ክክክክክክክ ደግሞም ተልተሎ ልቀቁት አታዘገዉብን
Msy Msy
February 9, 2017 at 8:30 am
weyyyyiiiiiii rahel
Lil Mam
February 9, 2017 at 8:30 am
erhal ygshen agngsh
betty fasil nagn semtachihwal
February 9, 2017 at 8:30 am
weyi rahel gudfela