Watch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S05E106 – Part 106 on All Habesha Social Networking Site
The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Five Episode 106 Enjoy !!!!!!!
የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ አምስት ክፍል 106 እነሆ!!!!!!!!
AllHabesha is where all Habeshas meet.
48 comments:
ሀውለት ሰይድ
February 23, 2017 at 3:30 am
አጥላባቸው ምችት አልከኝ ማን ልበል
ክክክክ
yesh ፍቅር
February 23, 2017 at 3:30 am
አወይ እድሌ አለች መልካም ውስብስብ ያለ ድራማ
Mamush zewde
February 23, 2017 at 3:30 am
እያጭበረበሩ እና እየሰረቁ በራስ መተማመንን ከአቶ አጥላባቸው መማር ችያለሁ
meser yemariyam lij
February 23, 2017 at 3:30 am
እናመሰግናለን ሞጋቾች ግን አስተካክሉት አትበጫረቁ የሳምት ሰው ይበለን ።
የዘመን ምርኮኛ ነኝ የዘመን መርኮኛ ነኝ
February 23, 2017 at 3:30 am
ወይኔ ሳሮን ጉድ ነው የኔ ኮኪ ሰራተኛ ግን አስለቀሰችኝ
Sara Freeman
February 23, 2017 at 3:30 am
so boring. Im not losing my sleep anymore to watch this crap anymore. I'll watch it when I get free time.
GENBO RAS RAS
February 23, 2017 at 3:30 am
yeha drama endet yastelale omg hula cheger mekera era shame naw derasiew keyshber ngr naw.
leyila ያአላህ ባሪያ ነኝ alhdulilah
February 23, 2017 at 3:30 am
ቀጥሉበት
Hayat Abdi
February 23, 2017 at 3:30 am
ጆኒ ግን በፍቃደኝነት ኮኪን መተው ነበረብህ በደም ጭምልቅልቅ አላቹ እኮ አባትህን አጎቷ ገደለው ማናት ደግሞ የኮኪን አጎት በቃ ሌላው ቢቀር መጣላት ነበረባቹ
nahwom jver
February 23, 2017 at 3:30 am
አመሠጎናለው ኦደጠረጠሩኩት ዋው ማሚ
የኔ ፍቅር
February 23, 2017 at 3:30 am
እናተ commnet እምትሰጡ ሰዎች ዴሚን አታፋሉት መዳም ጠራችኝ አደኛ ሆንኩ ምናምን ኤጭ እስኪ ድራማውን እዩትና kometu😡😒
ሙሴ የኔ ብቻ
February 23, 2017 at 3:30 am
ወዮ ዝናሽን የገደለው ይሄ ሼባ ነው ጉድ ሳሪ እንደው ፈረደብሽ
Firehiwot Simachew
February 23, 2017 at 3:30 am
የሳራ አባት የልጅትዋ ገዳይ ነው
ووو سميرا عسل
February 23, 2017 at 3:30 am
እደው ጀኖኒ ትብየ የሆንክ የወንድ ፈሪ ነህ ሀሀሀሀሀ
ብ ር
February 23, 2017 at 3:30 am
መጨር ሻው ያስቃል ጉድ ሆን ክክክክክ።
Rajaa R
February 23, 2017 at 3:30 am
እናመሰግናቸዋለን
ያምራክ እራየል
እና ታርኬ መጨረሻችሁ ናፈቀኝ ♥♥♥♥
omg love
February 23, 2017 at 3:30 am
yamral
Seada ሠዓዳ Mohammed ሙሀመድ
February 23, 2017 at 3:30 am
እረ አጥላባቸው መቸ ነው ሀቅ የሚናገረው እያወቀው ማን ልበል ይላል ጉድ ወይኔ የኮኪ የእጮኛ እናት የት ሄዳ ነው
Mebre Tewelde
February 23, 2017 at 3:30 am
ክፍያው ለማን ነው የምንሰጠው ስኔማውም ሰው ሞልቶት ቦታ ካለ ነው
Abuki Love
February 23, 2017 at 3:30 am
ኮኪ በዛች ከንሳት
ኢትዮጵያዊነት ውሥጤ ነው
February 23, 2017 at 3:30 am
welcom mogahohi wdddd
O Mm
February 23, 2017 at 3:30 am
እራሔል ሠውነቷ ወፈረ ፊቷ እዳሮጌ ጣሳ ተጣሟል
Zina314112345 Zina
February 23, 2017 at 3:30 am
ኮመቶች ከመኔው አያችሁ
አሁን ተለቆ እኔ አድቀንኳ ሣልቀድም ደሞ ገና አይቸ አልጨረሤኩም አንደኛ መሥሎኝ ደሥ ሥለኝ እናተ አይታችኋል😝😒😒😒😢
Betty.ILVOEUYOU zmelka
February 23, 2017 at 3:30 am
yahgerLjoh,econ,lfesika,somBesalmAdersahu,besalmyadersan,lfehiwa,lfesika,SelmNehu,ilvoeuyou someh,lemlweHegre,ljohe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋selmhuyabze
Betty.ILVOEUYOU zmelka
February 23, 2017 at 3:30 am
Ayzosekokiy,lebwenTaggelsa,bekrabu,eadtAsezanug,mzerLpolise,lisetnewEajhwen,menmmBemykut,yasemsewyblne🙏🙏🙏🙏🙏
Betty.ILVOEUYOU zmelka
February 23, 2017 at 3:30 am
enmsegnlan,yarehlMehrsaNew,yanfekgggggggg,wyyyyyyyyywesto
Betty.ILVOEUYOU zmelka
February 23, 2017 at 3:30 am
YamerlBezihuketlu,yasemtSewYablen
Hwjdwjodjw Wbdkwndw
February 23, 2017 at 3:30 am
ሰበር ዜናየሳርዬ አባት ናቸው ልጅቷን የገደሏት በቃ አለቀ ሌላ አትበጥረቁ ሰምታችሃል
semrete habtewold
February 23, 2017 at 3:30 am
somu endet nw
ገነት የማርያም ልጅ Qwe
February 23, 2017 at 3:30 am
ኮኪ የኔ ማር ያረብ ሀገር አሠሪዎች እዳች ቢሆኑ ምን አለበት በርቱ
ranu ye medi
February 23, 2017 at 3:30 am
እንዴ ምንድነው አረ ቀስ ቀስ አትጋፉ ኮሜንታተሮች ግን ረጋ ብትሉ ይሻላል ከረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ለማንኛውም ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፆማቹ በሰላም አደረሳቹ የበረከት የንስሀ ፆም ይሁንላቹ ማሮቼ ♥♥♥♥
Selina Argaw
February 23, 2017 at 3:30 am
wey tenzaza eko ere cershut
eyerus beqele
February 23, 2017 at 3:30 am
weye axele leba gen gobez neke kofedens alek yeleba ayne nereq meleso lebadereq kkkkkkkk
Z bint islam
February 23, 2017 at 3:30 am
ሣሥበዉ ዙሪያሽን የገደላት የሣራ አባት ነዉ መሠል
ኤልሻዳይ ነው ጌታ
February 23, 2017 at 3:30 am
ሳርዬ ልጅታን የገዳላት አባትሽ እንዳይሆን ብቻ
Nebiyate Engedayehu
February 23, 2017 at 3:30 am
..:'
( :' -( :$የነ ጩኒ አባት
February 23, 2017 at 3:30 am
አጥሌ ላይ ሸንኮሬን ጃስ ማለት ነበር
Me Me
February 23, 2017 at 3:30 am
አይ ሞጋቾች መጨርሻውን ማየት ናፈቀኝ
Mohamed Osman Yasin
February 23, 2017 at 3:30 am
arif now katilubet
ጠይባ ይማም Bbbbhnb
February 23, 2017 at 3:30 am
ኮኪዬ ወይ ምልበልሽ የኒቆንጆ
sara kira
February 23, 2017 at 3:30 am
ዛሬ አሪፍ ነው በርቱበት የሳምንት ሰው ይበለን
Ribka Haliu
February 23, 2017 at 3:30 am
ere ige ye jone enat min ayent chekule nachew???…beterfe arfe new bertu!
سفيا سفيا
February 23, 2017 at 3:30 am
ቆይ ድራማው ሆስፒታል ውስጥ ይሰራል ስለ ህክም ግን አታወሩም ቢያን በአንድ ክፍል አንድ የበሽታ አይነት ልታስተምሩ ግድ ነው አንድ በሽታ በምን እደሚመጣ በምን እደሚተላለፍ በምን መከላከል እደምንችል መፍትሄው ምድን ነው እሚለውን ሊታሰብበት ይገባል ትምህር ሊኖርው ይገባል ሁሊም ስለ ራሄል ልጅ ሰለ ጃኒ አባት ገዳይ በቃ አዲስ ነገር የለም እነ ትርጎ ባይኖሩ ድራማም አይመስልም ዝም ብሎ የቀዘቀዘ ድራማ
Geometry Dash Megaman
February 23, 2017 at 3:30 am
OH WHY DO YOU DO THIS PEOPEL IS NOT COOL
h have
February 23, 2017 at 3:30 am
ይመቸቻቹህ ውይ የመጨረሻውክላስ ስወደው
ኩኪዬማሬየኔአባመቻልስወድሽ መልካምየአይዞሽ
Tegest dsetaw tkolbcha
February 23, 2017 at 3:30 am
እንኮንአብሮአድርስን መልካም ፆም ለሁላችነም ይሁንልን በፆሎታችሁ አስቡኝ ውድ የሉዕል እግዚአብሔር ልጆች የተዋህዶ ልጆች ስሜ ውለተስንበት ብላችሁ አስቡኝ ክኔ የበረታችሁ
Zozo Zozo
February 23, 2017 at 3:30 am
ቆይ ግን መግዜ ነው እምታዩት እኔ ሠብሥክራይብ አድርጌ አሁን ገና ደረሠኝ እናተ ቶሎ ነው እምታዩት ጉድ
እግዚአብሔር ፍቅር ነው
February 23, 2017 at 3:30 am
እናመሰግናለን ሞጋቾች በጣም አሪፍ ነው በርቱ ራኤልዬ ስወድሽ በትወና ለእኔ አንደኛ ነሽ