Watch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S05E112 – Part 112 on All Habesha Social Networking Site
The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Five Episode 112 Enjoy !!!!!!!
የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ አምስት ክፍል 112 እነሆ!!!!!!!!
AllHabesha is where all Habeshas meet.
30 comments:
Banch Wered
April 13, 2017 at 6:00 am
ያሳዝናል አጥላባቸዉና እራሄል ምን ነው እንደዚህ አዉሬ ሆናችሁ
Netd Nests Arimde
April 13, 2017 at 6:00 am
well
Mulu Daniel
April 13, 2017 at 6:00 am
ራሄል በጣም የምታሳፍሪ ሰው ነሽ ይቺ ጓደኛሽ ብታውቂ ኖሮ ብዙ በተቸገርሽበት ሰአት አብራሽ ነበረች ያኛውስ አንዴ ለይቶለታል
Rehima Rehima
April 13, 2017 at 6:00 am
ኡፍፍፍፍፍፍ እራሔል እና አጥላባቸው የወጀል መአት ምን አይነት አሪወሥ ናችሁ ኧረረረረረ ደረፍት ያድርጋችሁ
Mesi. Mekonen Arsmaye anchwu tebekgen
April 13, 2017 at 6:00 am
welcome
Merry Gide
April 13, 2017 at 6:00 am
እንዴ ገደሉዋት ሌላ ወንጀል
zrfe demse
April 13, 2017 at 6:00 am
አሜንንንን እኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ
Jd Hs
April 13, 2017 at 6:00 am
ወይ ስደት
Rihana Rihana
April 13, 2017 at 6:00 am
እራሄል እና አጥሌ ዋው
Lubaba Ahmed
April 13, 2017 at 6:00 am
አቤት ጭካኔ አጥላባቸው ሚሉት ዝንጅብል ፊት ስታስጠሉ ኤጭጭጭ
ገዘብ ገዘብ
April 13, 2017 at 6:00 am
አጥሌ ፍፍፍፍ
Yasmin abdu
April 13, 2017 at 6:00 am
benatachu like gichugm amrognal
ሱመያ: ያረቢ ከስደት አውጣኝ ወሎሀገሪ ነፍቅሽኝ
April 13, 2017 at 6:00 am
አቤት የራሄልንና የጥላባቸውን ማጨርሻ ናፍቀኝ
Weyni Hgfio
April 13, 2017 at 6:00 am
ene melew yesew asteyayet atkebelum ede SEATUN ASTEKAKILU okay!!!!….
Saramommy Gedafaw
April 13, 2017 at 6:00 am
thanks
Safia Andres
April 13, 2017 at 6:00 am
ዉይ የህ አጥላባቸው የሚባል ሰውየ. በእውነተኛ. ባህርው እደዚህ. ቢሆን ሱባሀን አላህ ምንአይነት መሰር አላህ ላይሳመህክ ክክክክ
Yeshi Assmamw
April 13, 2017 at 6:00 am
ውስብስብ ያለ ድራማ። አይ አባ ጥላባችሁ ወይ እፍፍፍፍ ጆኒ በርታ እውነትን መናገር አለብህ በተርፈ አሪፍ ነው በርቱ
tirusenu Mariye
April 13, 2017 at 6:00 am
For some reason, I hate violence movie, even if it is human nature, this kind of movie promote to do bad thing. I tired of violence movie in western world, here it is in our society. The reason why I said this, now days, people learn a lot by watching bad film or hear bad news about the violence.
መሳቅ መሳቅ ነው አመሌ
April 13, 2017 at 6:00 am
tadeya sewdh
ማርታ ናሆም
April 13, 2017 at 6:00 am
አይ ሞጋቾች ወስብስብ አረጋችሁት ለነገሩ አንድ ውሸት ለመደበቅ መቶ ውሸቶች ይፈጠራሉ ይባል የለ የራሄል ውሽት የቴዲውሽት ከንደገና ያጥላባቸው ውሸት የጆኒ ውሸት በጠቅላላ ትንሿ ውሸት የፈጠረችው ሞጋቾች ሆናቹ
ማርታ ናሆም
April 13, 2017 at 6:00 am
አይ ሞጋቾች ወስብስብ አረጋችሁት ለነገሩ አንድ ውሸት ለመደበቅ መቶ ውሸቶች ይፈጠራሉ ይባል ያለ የራሄል ውሽት የቴዲውሽት ከንደገና ያጥላባቸው ውሸት የጆኒ ውሸት በጠቅላላ ትንሿ ውሸት የፈጠረችው ሞጋቾች ሆናቹ
እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው
April 13, 2017 at 6:00 am
ምንድነው ቴዲ ማር ማር አበዛህ ዛሬ ገና መስማትህ ነው
እናቱ ዝምአርጌ እናቱ እናቱ ከነሱ ድራማ ኮመንቱ በሳቅ ገደለኝ።
April 13, 2017 at 6:00 am
ወይ ሞጋቾች ወንጀል በዛበት ምነው ድራማው
አቶ አጥላባቸው እና ራሄል መጨረሻችሁ ምን ይሆን ግን
እዮባ የድግል ልጅ
April 13, 2017 at 6:00 am
ከቁንጫ መላላጫ ይገኛል ዶፍተርዬ ሃሃሃ
ታየች Ad
April 13, 2017 at 6:00 am
እንኳን ደህና መጣቹ ሞጋቾች ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንካን አደረሳቹ ማን ነው እንደኔ ጉልባን ያማረው
Meseret Mesi
April 13, 2017 at 6:00 am
Thanks
Hiwot Lee
April 13, 2017 at 6:00 am
ye yohanees enat astelugn
Yabi Ye Gojam
April 13, 2017 at 6:00 am
እረ plzz like አድርጉ አትበሉ. በጣም አበዛችሁት እኮ!
በዛውም like ግጩኝ😜
ymerale sarah mohammed
April 13, 2017 at 6:00 am
anamsgenalen
Astu Deti
April 13, 2017 at 6:00 am
weyyyyyyiiiii atoo atilabachew minew afenikat ?Teddy beetam gobez neh des yilali