Watch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S05E114 – Part 114 on All Habesha Social Networking Site
The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Five Episode 114 Enjoy !!!!!!!
የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ አምስት ክፍል 114 እነሆ!!!!!!!!
AllHabesha is where all Habeshas meet.
37 comments:
Nejuu Hayati
April 27, 2017 at 8:30 am
ክክክክክ እቴቱ & አሸብር ..ነብሰጡ…ነብሰጡር?.አ ሀኚአ ክክክክክክክክክ ……..ውይይይይይይይይይ አጥላባቸው ስራክ ሁሉ ሲያስፈራ …..ራሄን ከምር እኔም በጣም ደነገጥኩኝ
Papi Mamoo
April 27, 2017 at 8:30 am
Wayne begeta Atelabachew gen Endet kefu nak Rahil yejshn agegnsh
Zulfa Abdi Bint islam
April 27, 2017 at 8:30 am
woyena ashebir etatu aregazechilk kkkk
እሙ የድንግል ልጅ
April 27, 2017 at 8:30 am
ግቢጦ ምድነው? ሃሃሃሃ አየ አሸበር
Shimlis Sileshi
April 27, 2017 at 8:30 am
atela yene anbesa yetstkun tewna bemgba tewtehal
anat girmsh
April 27, 2017 at 8:30 am
እናመሠግናለን
እጠበኝ ቆሽሻለሁ
April 27, 2017 at 8:30 am
ወይይይይ እራሄል ከሁለቱም ሳትሆኝ ቀረሽ። ግን ስድነግጭ እኔም በጣም ደነገጥኩ
እኔንም እንድሶ አፈነህ በገድልከኝ ስትይ አሳዘሽኝ ።አሁንም አጥላባቸው የሚመለስልሽ አይመስለኝም
ለሳምንት ስው ይበለን በርቱ
Salam Salam
April 27, 2017 at 8:30 am
እናመሰግነለን
semira Hssen
April 27, 2017 at 8:30 am
እራሂል ትርሲትን የምገላት መሠለኝ በጣም ፈራሁ
Bety Betty
April 27, 2017 at 8:30 am
thank you
ድንግል ማርያም ለኔ ህይወቴ ለንሰሀ አብቃኝ አምላክ
April 27, 2017 at 8:30 am
ራሄል ውይ ጋደኛሽን በመስታወት ስታዬ እንኳን አንች እኔም ደነገጥኩ በስመአብ በጣም ያስፈራል
Kidy Kassa
April 27, 2017 at 8:30 am
ግርምቢጦ 😂😂😂
ነኘ የሙረጋት ልጅ
April 27, 2017 at 8:30 am
ቆይ እኔ ምለው እረጉዝ ነኘ የምትሉት የናንተ ማረገዝ ምን አገናኘው ከድራማው ጋረ
Bint Yusuf
April 27, 2017 at 8:30 am
ውይ አጥላባቸው ሙግቻው ካንተ ጋር ነው ድራማው አንተ እየሰራህ ያለው ክፋት ነው ለድራማው ውበት የሆነው እሪች ጽናቱን ይስጥሽ ሁለት ብር ወዳጆች መጨረሻችው ምን ይሆን😕
Bint Yusuf
April 27, 2017 at 8:30 am
ውይ አጥላባቸው ሙግቻው ካንተ ጋር ነው ድራማው አንተ እየሰራህ ያለው ክፋት ነው ለድራማው ውበት የሆነው እሪች ጽናቱን ይስጥሽ ሁለት ብር ወዳጆች መጨረሻችው ምን ይሆን😕
ድግልእነቴ ድግልእናቴ
April 27, 2017 at 8:30 am
እንኮንደናመጣቹየኔማሮ
Eskedar Fikru oman
April 27, 2017 at 8:30 am
ይመችህ እራሄል ውድድድድ
Dave Sweet
April 27, 2017 at 8:30 am
uf ye rahel gwadegna memot alnberbatm btam cekagn honu
great ethiopia ሃገሬ
April 27, 2017 at 8:30 am
የዶክተር ቸርነት ድምፅ እንዴት ደስ እንደሚለኝ። የሆነ ሞጎድ አለው።
Astu Deti
April 27, 2017 at 8:30 am
uuuuffffffffffff beetam tegermalachew mechereshachewun mayet nafekegn continue!!
Amanuel Tesfay
April 27, 2017 at 8:30 am
atelabachewu genizebi yelebeti bota bechi new yimegaba, nothing else.
Jooly Debebe
April 27, 2017 at 8:30 am
thanks mogachoch ahuns ye rahel meskelkel hiwote asazenchign koki degemo yewahenetuwa
Enalma Tekelu
April 27, 2017 at 8:30 am
በመሀከል.የተረሱ.ዳክተር።ተክላይ.ዳክተርዋ.ምንም.አልጨረስችሁትም።ለህክምና።ተደፍረው.ይመጡ።የነበሩት።ልጃች።የወርቁ.ነገርስ.የፋኑኤል.ሚስትስ.ስንትት.የተቆረጠ.አለ.ማርያና.የት።.ደረሰች..በርታ.በሉ.ሰአቱንም.ትንሽ.ረዘም.አድርጉልን..እናመሰግናለን..
Lemi Zelalem
April 27, 2017 at 8:30 am
anete atelabachew kurenchet mergemt yedfah yegelbet abo
Foe በጣም ይመቻል
April 27, 2017 at 8:30 am
ውይ ራሄል ህይወትሽ ምሥቅልቅል አለ ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ
Twins Boagle
April 27, 2017 at 8:30 am
good and bad
تاركي ولد مريم
April 27, 2017 at 8:30 am
ሞጋቾች እናመሰግናለን ትርሲት ግን ለራሔል ያላት ክብር ደስ አይልም እህቷ ነች ያለችበትን ችግር ታውቃለች ግን በስርአት በትህትና እንኳ አታዋራትም መቼም ማበዷ አይቀርም ራሔል ልጇን ስትሰረቅ የዛኔ ትርሱ ይቆጭሻል
nahwom jver
April 27, 2017 at 8:30 am
አመሰግናለሁ ♥♥♥♥ጤና ይስጥልኝ
Yihun Aman
April 27, 2017 at 8:30 am
በጣም ያሳዝናል አጥላባቸው ግን ሁሌም ጨቃኝ ነው .
ilove You my borather
April 27, 2017 at 8:30 am
Ufff ራሄል እንዴት አሥደነገጥሽኝ ጎደኛሽን በመሥተየት ሥታየት ምናምን😡😡😡አሸብር😃😃😃😃😃😃😃😃😃
Mesert Taddese
April 27, 2017 at 8:30 am
am proud of atele
ismail umar
April 27, 2017 at 8:30 am
atelabachewu des yelegnal style
Hawa Desalew
April 27, 2017 at 8:30 am
የምትገርም አክትረስ ናት እራሄል ለዳይሬክተር የማታስቸግር ተዋናይ ናት ልዩ ነሽ
Mohamed Osman Yasin
April 27, 2017 at 8:30 am
mogachoch enkan besalam metachu
Sentayhu kube
April 27, 2017 at 8:30 am
አይ አሸብር የመጨረሻ ታስቀኛለህ እራሄል መጨረሻ ላይ እንደምትነቅይ አልጠራጠርም ጅኒ የቤተሰብ ጣጣ አሁንም አለቀቀንም
Chlfiy Vbh
April 27, 2017 at 8:30 am
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ሡሡ ወለየዋ s. m
April 27, 2017 at 8:30 am
ዉይ አሸብር በሣቅ ገደልከኚ ምዲነዉ መግለሊት ሀሀሀሀ