Watch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S05E115 – Part 115 on All Habesha Social Networking Site
The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Five Episode 115 Enjoy !!!!!!!
የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ አምስት ክፍል 115 እነሆ!!!!!!!!
AllHabesha is where all Habeshas meet.
35 comments:
ውዴ ብለህ ጥራኝ ውዴ ብለህ ጥራኝ
May 4, 2017 at 8:30 am
ተመስገን ያጥሌ ነገር አለቀለት ይሄ ጥላ ቢስ
Salm Ali
May 4, 2017 at 8:30 am
ወ/ሮ ፋንትሽ በጣም። እምገርም ሴት ናት ልጇን የደፈረ ሰው እዴት ወዳጅ። ታደርጋለች ምንም ቢያደርግ የህመም። ትረሳች ከባድ እኮ ነው
Redeat Redeat
May 4, 2017 at 8:30 am
የቲጅ ብቃድ እንዴት ደስ እንደሚል
Sima የተዋህዶ ልጅ
May 4, 2017 at 8:30 am
አይ እራሄል ወንድ ነሽ እናቴ አደነቅሁሽ
M Mm
May 4, 2017 at 8:30 am
ወይ እርጉዬክክክክክ
ፍራ ፍሬ
May 4, 2017 at 8:30 am
maroche enkuan dehna metachulin siwodachu ketilubet arf naw raheliye demo siwodish
I don't kere 2014
May 4, 2017 at 8:30 am
kkkkkkkk kkkkkkkk Melkame ena Asheber Betam yameral Abo Yamchachui
emu emu
May 4, 2017 at 8:30 am
10qqqq bexam arif
Elsabet Lema Gorume
May 4, 2017 at 8:30 am
are yhe lik amaregn lik gichugn beka fashin hone ende egna lesitu lik enarg ledramaw weys lenate hooo mindinew birk new ende lik lemangnawm mogachoch enameseginalen atle ahun litgalet new ante wehini sitwerewer new mayet yamaregn
Himanot Ayallsew
May 4, 2017 at 8:30 am
thank you mogachoch
ወይንሸት ሙርጋ ከሳኡድ
May 4, 2017 at 8:30 am
እኳን፡ደናመጣቹ፡ሞጋቾች፡ትንሽ፡ሰአት፡ጨምሩልን
ortodoxnegni. lezelalem habasha
May 4, 2017 at 8:30 am
ede fatshi mndnew newr idel
አቤቱ ማረኝ በደሌን ሁሉ ይቅር በለኝ
May 4, 2017 at 8:30 am
አረ ውይይይይይ አቶ አጥላባቸው ይሄ ድስት አፍ ጨኃራዬን መለጠው እኮ ራሄል በርቺ ልጂሽንም እንደምታገኚ ተስፍ አለኝ የሚሻ እናት ደግሞ ሆይ ምንሼ ፍቅር በሀብት አይገዛም
Mekdes Gebur
May 4, 2017 at 8:30 am
ዋው ሪታዬ የኔ ዝርቡጥቡጥ ስወድሽ
Safአረፈነውቀጥሉበት Ahmad
May 4, 2017 at 8:30 am
ዋውያምራልእናመሰግናለን
zenb assen
May 4, 2017 at 8:30 am
ዋውእራህይልአበሳ ይህደደብአጥላባቸውእያለቀለትይመሥላል
mekdi mekdi
May 4, 2017 at 8:30 am
እንኳን ደና መጣችሁ ሞጋቾች እንዲሁም ኮሜንታተሮች እባካችሁ ላይክ ግጩኝ አትበሉ መረረኝ
Salama Getanh
May 4, 2017 at 8:30 am
yessss 267 wethu
Hena Beyen
May 4, 2017 at 8:30 am
ክክክክክክክክክ አንቺ ታመጪው አንቺው ታሮጪው አለ ያገሬ ሰው አይ አጥላባቸው ጥላው እራቀው እኳ ሲቀጥል ደሞ ጋሻዬ እና እርጎዬ ንግግራችው በሳቅ ነው የገደለኝ ስትመቹኝ ራኤል እንዳትለቂው እዬን ጥላ ቢስ ሰውዬ ተዘራ ውስጤ ነው ስወደሁ
ortodoxnegni. lezelalem habasha
May 4, 2017 at 8:30 am
teweshiw
ortodoxnegni. lezelalem habasha
May 4, 2017 at 8:30 am
ray
Pak Hina
May 4, 2017 at 8:30 am
abo rahel yimechish
Eftu Mohammed
May 4, 2017 at 8:30 am
በለው በለው ዘሩ ቀለጠ ራሄልና አጥሌ ተያይዘው ሸቤ
ገዘብ ገዘብ
May 4, 2017 at 8:30 am
እራሂል አድናቄሽ ነኝ
Tegi Sraw
May 4, 2017 at 8:30 am
ምረጦቸ
ዜድ የማማየ ልጅ
May 4, 2017 at 8:30 am
እኮን ደና ከች አላቹህ ምርጦች
seni fiker fiker
May 4, 2017 at 8:30 am
እኔ ግን ሁሌም ግርም የምትሉኝ የላይክ ጥማታሞች ናችሁ ስለ ድራማው ምንም ግንዛቤ የላችሁም ላይክን ፍለጋ በየድራማውና በየፊልሙ ስትለምኑ ማየት ያሳፍራል ላይክ ግጩኝ እርጉዝ ነኝ አምሮኛል አራስ ነኝ ልደቴ ነው ልሳፈር ነው ሰላም ጊቢ በሉኝ ደብሮኛል ምናምን ስትሉ አይሰቀጥጣችሁም በላይክ ብዛት ዲግሪ አይጫን ወይንም የደሞዝ ጭማሪ አይደረግላችው ላይኩን አትበሉት ግን ምን ትጠቀማላችሁ የላይክ ብዛት ውበት አይሆናቹ በማስተዋል ድራማውን አይታችሁ አስተያየታችሁን ብትፅፉ ለደራሲውም ለተዋናዮቹም ይጠቅማል ያበረታታል በፊት ማዳም አለች ማዳም መጣጭ ልተኛ ነው ልታጠብ ገብቼ ምናምን ነበር አሁን ሙዱ ተቀይሮ ላክ ግጩኝ ስታስጠሉ ምድረ ፋራ
ርቡቃ Konjo
May 4, 2017 at 8:30 am
የኔም ልደት እርብ ነበር
Salam Salam
May 4, 2017 at 8:30 am
እናመሰግናለን እራሄል ትወነሽን ስወደው
Rihana Rihana
May 4, 2017 at 8:30 am
የዛሬው በጣም አሪፍ ነው እራሄል ብቃትሽ በጣም ደሥ ይላል ትወናሽ ያምራል አጥል እራሡ ብቃት አለው
Abdulrehman Tuha
May 4, 2017 at 8:30 am
አጥሌ የኔጀግና
Abdulrehman Tuha
May 4, 2017 at 8:30 am
በናታችሁ አድርሱልኝ ደራሲው ምሁር ብዬዋለሁ
እራሄል ዋው
Tsehay Tekla
May 4, 2017 at 8:30 am
Ere erch btam ymtegremi fture neshe gen endhi ayent sew ale blo mamen ykibdal. Becha btam gibeze neshe yewnt new ymimeslew
Marry googel.com
May 4, 2017 at 8:30 am
ወይ አጥሌ የክፍ መጨረሻ ሰው!ተዋናዩን አንጋፋ ልምድህ አሳይተሀል። ራሄል መጨረሻሽ ምን ይሆን ልቤ ባንች ቦታ ተጨነቀች የገንዘብ አፍቃሪ መጨረሻው ሞት ነው በወንጌልስ ጌታ "ሀብታም መንግስተ ሠማያት ከሚወርስ ይልቅ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብትሾልክ ይቀላታል"አለ ባለፀጋው ሊከተለው ባለመቻሉ
Tsedey ወይንሽት
May 4, 2017 at 8:30 am
አይ እራሄል በሳቅ አደከምሽኝ ፍትሽ ምን እያደረግሽ ነው? ልጅሽ የስማችለት አንቺን አያድርገኝ በተረፈ ጥሩ ነው