Watch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S05E117 – Part 117 on All Habesha Social Networking Site


The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Five Episode 117 Enjoy !!!!!!!
የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ አምስት ክፍል 117 እነሆ!!!!!!!!
AllHabesha is where all Habeshas meet.


36 comments:

 1. Zenebu Mamo

  May 18, 2017 at 11:30 am

  ዋውውውውውውውውው
  እራሄል ክክክክክ. የሻይ.ቡናም ውሀም ብሏችሁ ትሄዳላችሁ አለች.. .
  እርጎየ. አፍህን በወስፌ ስፍት ነበር.ማድረግ አልሽ.ክክክክክክክ…
  ኮከብ እኳን ደስ.አለሽ የልጅሽን አባት. አገኘሽ.. …በተረፈ በርቱ.

 2. Hi Sanu

  May 18, 2017 at 11:30 am

  ዛሬ መሟገት አምሮኛል ማን ነው ከኔ ጋር የሚሟገት ፒሊዝ

 3. አመሰግናለሁ

 4. daber kwt

  May 18, 2017 at 11:30 am

  ሞጋቾች እናመሰግናለን
  ኮሜንቶች ውስጤ ናችሁ
  ለሁላችሁም ሰላም ጤና ፍቅር
  እመኝላችሃለሁ የሳምንት ሰው ይበለን

 5. waww

 6. Jooly Debebe

  May 18, 2017 at 11:30 am

  enamesegenale yemechachihu arife nw be gugut yementebekew derama nw

 7. ፍቅርታ፡ ማርያም

  May 18, 2017 at 11:30 am

  አናመሰግናለን ሞጋቾች በጣም አሪፍ ዲራማ ነው

 8. Birhane Nuigse

  May 18, 2017 at 11:30 am

  እናመሰግናቸዋለን

 9. God is good

  May 18, 2017 at 11:30 am

  joni yetgodahew ant honh salee sewu chuheteen lemunge

 10. ውይ አቶ ድንበሩ ሁሌም ያሣዝነኛል የዋህና ትሁት ነው በማያውቀው ነገር ከገንዘቡም ከሚሥቱም ከልጁም ከጤናውም ሣይሆን የሡን ሠውዬ መጨረሻ ግን አሣምሩለት አደራ ኮኪም ታሣዝናለች ኡፍፍ ህይወት ከባድ ናት በተለይ ለመልካም ሠዎች

 11. باثعقتبfofo قتلoumer

  May 18, 2017 at 11:30 am

  ጠብቁኝ ገና part 100 ላይ ነኝ እንድወዳቺሁ😘

 12. Henok Fikrie

  May 18, 2017 at 11:30 am

  ጀገገኸቐ

 13. Henok Fikrie

  May 18, 2017 at 11:30 am

  ጀገገኸቐ

 14. Henok Fikrie

  May 18, 2017 at 11:30 am

  ቹኘኘአ

 15. Tegi Sraw

  May 18, 2017 at 11:30 am

  wow

 16. Henok Fikrie

  May 18, 2017 at 11:30 am

  ዩጠጡፐ

 17. Ranel seifu

  May 18, 2017 at 11:30 am

  enamesgnalen

 18. VipLubabafekar Lubabayimer

  May 18, 2017 at 11:30 am

  ውይ ምስኪንየ አቶድንበሩእና ኩኪሀሪፍነውበርቱ

 19. Ka Lba

  May 18, 2017 at 11:30 am

  ወይ ጉድ አሁን ሚሞርሪውን እሞባይል አስገብቶ ማየት ከባድ ሁኖ ነው አደራ ይዥልኝ ደብቀሽ የሚባለው? ደሞ ሊውቸር ላይ ያለው የለታሪክ አባት እዳይሆን።

 20. kerstyna kersetyna

  May 18, 2017 at 11:30 am

  ኮኪ አድሱን ተአራ እንኳን አገኝሸው😊

 21. sdfgj ertyu

  May 18, 2017 at 11:30 am

  የኔ ነብሰ እኮ ነሽ ማር አንቺማ ከሌልሽ ግን ራሔል አላይውም ድራማውን ውድድድ ነው ማርግሽ እድሜ ና ጤና የስጠሽ

 22. zebiba Arbisse

  May 18, 2017 at 11:30 am

  hahaha ኩኪ በይ እንግድህ አድሱን ተዘራ የልጅሽን አባት አግቢ ጆኒን አታመናጭቂው አባቱ የሞተበት እያለ አንች ላጎት ትፈነጃለሽዴ

 23. Naemah Naemah enmsgnl

  May 18, 2017 at 11:30 am

  kkkkkkkkkk lbl tediruw like

 24. sdfgj ertyu

  May 18, 2017 at 11:30 am

  እቺ ደሞ የደብሩ ሚስት በላዩ የድራማ ፌክ የሰራች አቀፋውትተኛልች ደሞ እዚህ ድራማ ላይ የራሔል ብቃት ብቻ ነው የሚታየው ሌላው ዝም በሎ ነገር ናቸዉ እራሔል እና አጠላባቻው ባይኖር ኖሮ እኔ የሄን ድራማ አላይውም

 25. Bety Betty

  May 18, 2017 at 11:30 am

  thanks

 26. Samera Hassan

  May 18, 2017 at 11:30 am

  አይ ኮኪ አንዱ ታሪክ
  ሳያልቅ አንዱ ታሪክ

 27. ሙሉ ሳውዴ ሙሉ

  May 18, 2017 at 11:30 am

  ኩኪ ስወድሽ እኩ ማር ነገር የኩኬ እናት ደሞ አበዛችሁት እዴ የጆኔ አባት ሰው አይደለም እዴ

 28. neim Konjo

  May 18, 2017 at 11:30 am

  ኩኪ ወ አኸርን የልጅሽን አባት አገኝሽው

 29. መሰረት የማርያም ልጅ

  May 18, 2017 at 11:30 am

  ራሔል ቦቅባቃ ስወድሽ

 30. Etenesh Etenesh avd

  May 18, 2017 at 11:30 am

  እሺ ማሯ ስናፍቃቹ መጣች አህለው ስላም ግን አላየውትም ገናላይ ነው እመለሳለው

 31. fethya Mohammed

  May 18, 2017 at 11:30 am

  አንዳንድ ጊዜ ሳስበው ጅል ነኝ እንደ እስከማለት እደርሳለው ድራማውን ከፍቸ ኮሜንት ነው እማነብ ግን ስንት ግራ እግር አለ በፈጣሪ ፊልም ማየት ትቶ ስለ ላይክ እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ ሙሽራ ነኝ …ኤጭ ምድረ …….ለማንኛውም ሞጋቾች ምችት ይበላችሁ

 32. Meow Lala

  May 18, 2017 at 11:30 am

  የቆመ መኪና ይግጭሽ

 33. roza sani

  May 18, 2017 at 11:30 am

  betam astemary drama new bezyhu ketlu

 34. ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ

  May 18, 2017 at 11:30 am

  ዘመዶቼ ምንድን ነው እንደዚህ አይነት አይታችሁ አትወጡውም እንዴ ላይክ ላይክ ግጩኝ የምትሉትውይይይይይይ

 35. jamila sarah Jamila

  May 18, 2017 at 11:30 am

  ውይ ሞጋቾች አይን ፍጥጥ ጥርስ ግጥጥ ሆነ ደስ ይላል የሳምንት ሰው ይበለን እናመሰግናለን

 36. h eth

  May 18, 2017 at 11:30 am

  beka gash Denbarun yegalutal meskin 😢

Comments are closed.

Concerns or questions?

See our support area where you can find questions asked by our clients and answered by the SeventhQueen team. Lorem ipsum lorem ipsum

SEE SUPPORT AREA
NEWSLETTER SIGNUP

By subscribing to our mailing list you will always be update with the latest news from us.

SIGN INTO YOUR ACCOUNT

Your privacy is important to us and we will never rent or sell your information.

×
FORGOT YOUR DETAILS?
×

Go up

Skip to toolbar