Watch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S05E118 – Part 118 on All Habesha Social Networking Site
The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Five Episode 118 Enjoy !!!!!!!
የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ አምስት ክፍል 118 እነሆ!!!!!!!!
AllHabesha is where all Habeshas meet.
40 comments:
ጥሩየ ጎንደሬዋ
May 25, 2017 at 12:30 pm
ውይ ቴዲየ ስታሳዝን ትርሲት እር ተርጀው
Emuye Sissy
May 25, 2017 at 12:30 pm
ለታሪክ አይዞሽ አባትሽም ከሆነ በእክምና ይድንልሻል….ዋናው አባትሽን ማግኘትሽ ነው የሚፈለገው ሌላውም ያምራል እናመሰግናቸዋለን! !!!
Rose Hussen
May 25, 2017 at 12:30 pm
ውይኔ ቴድየ። ስውድህ
h eth
May 25, 2017 at 12:30 pm
thanks
Tio Mangetu
May 25, 2017 at 12:30 pm
tersit setsetye derek denbit
Ffgh Hgff
May 25, 2017 at 12:30 pm
kkkkkkkkkkkkkkkk ትርሲት my Love ብለሽ ስልክሽ ላይ ሴቭ አድርገሽ እንቡር ትየሰለሽ እንዴ ይልቅ ይቅር በይው እስኪበቃው አልፍተሽዋል ሪች ደሞ የፊልሙ አድማቂ ናት።
Tegest Tg
May 25, 2017 at 12:30 pm
አይ አጥሌ እስስት ነህ .
kale Abebe
May 25, 2017 at 12:30 pm
እኔ ምለው አንድ ሴት ልጅ ከማን አርግዛ ከማን እደወለደች ይህን ያህል አይታወቅም እዴ ho
yesh ፍቅር
May 25, 2017 at 12:30 pm
ፍንትሽ ምነው እንደዚህ ወፍርሽ
yesh ፍቅር
May 25, 2017 at 12:30 pm
ፍንትሽ ምነው እንደዚህ ወፍርሽ
Batshe Betoo
May 25, 2017 at 12:30 pm
ቴዲ ሥታሥጠላ ማሬ ሥትል ትርሢት አውሬ ሆንሺ ምነው አረ ጡሩ አደለም በረድበይ
Brte Yemaryam lji Brte Yemaryam lji
May 25, 2017 at 12:30 pm
አጥላባቸው መውደቂያህ ደረስ መሰል ዛሬ እውነቱን ተናገርክ
hayat Hh
May 25, 2017 at 12:30 pm
እንኲን አብሮ አደርሰን ለፆማችን አላህ ይቀበለን
M Mm
May 25, 2017 at 12:30 pm
አባት መሆኑን ብቻ በቂነው ምን ያሞላቅቅሻል
oromiya hafizoo
May 25, 2017 at 12:30 pm
tirsit kanchi wudyewone fikirizognal ebakish fikre alitfakafitish alitfakafitish yetiliyen zafan gabizeshaloooo
የወሎልጀዚነትለሚ زينب
May 25, 2017 at 12:30 pm
አሚን አላሁማ አሚን
عايشه عايشه
May 25, 2017 at 12:30 pm
አንኳን ለተከበረው እሮመዳን አደረሳችሁ ውድ የእስላም ልጆች
Sami Firey
May 25, 2017 at 12:30 pm
Uuuuffff midenew setasetalhu
kuku kukusha
May 25, 2017 at 12:30 pm
lemelawe leselmena teketayeweche ermedane mubareke
Hareg Tayni
May 25, 2017 at 12:30 pm
wey letaric ayzosh
አባይ Mib
May 25, 2017 at 12:30 pm
ለታሪክ በጣም ነው ያናደድሽኝ አባቴን ግድ እፈልጋለሁ ካልሽ ቡሀላ ከለር እድሜ ቁመና ታማርጫለሽ እንዴ አስቀያሚ ምንም ይሁን አባትሽ የሆነውን ሰው አምነሽ መቀበል ነው ያለብሽ
Tdenek Tbebu
May 25, 2017 at 12:30 pm
wawe betam dese yelale enamesegenalen tricey enateshem cehenkt tegelagel anechem yeabatent teyakshe meles ageg ena yemetawen beseg mekebele new betref betam enamesegenalen betam asetemar new yetesetachun gese baihre bdeb new yetewtachut Egeziabehr yebarcachu edemen tena yesetachu beteref enamesegenalen
Saraetho 12
May 25, 2017 at 12:30 pm
yezarew yazazenale btam amesgnalu
Ibrahim Ali
May 25, 2017 at 12:30 pm
አጥላባቸው መቼ ነው ያንተ መጨረሻ እንዲ ሰው እያሰቃየህ አርፎ አለመቀመጥ ቴዲዬ ቻለው እንግዴ እወድህ ነበር አይታገዝ ጥፋትህ ነው ደሞ ያቸን ሞክር እስቲ
Astu Deti
May 25, 2017 at 12:30 pm
uuuuuuuuufffffffff Rahel ayzosh 😍😍😍😍
Buza Buza
May 25, 2017 at 12:30 pm
አዳዴ እኔም እደትርሲት ነብር ያደረገኛል
mn ende Egziabher ale
May 25, 2017 at 12:30 pm
bnatachu ye etho pikaling kuter kalchu setung gaysoch😒
Maky Maky
May 25, 2017 at 12:30 pm
Yene konjo letarik tesekayesh mare ayizosh bezich midir layi hulu neger ayimiwalam ena ayizosh
Beterefe arif new bertu enameseginalen
አሏህብቻ በቂየነዉ ተወከል አሏህ
May 25, 2017 at 12:30 pm
እንኳንአብሮአደረሰን የኢስላም እህትወድሞቸ ሮመዷንከሪም
saron sweety
May 25, 2017 at 12:30 pm
weyyy gude le tark
አፀደ ወሎ የዋ
May 25, 2017 at 12:30 pm
በተረፈ አረፈ ነዉ
i am ethiopia
May 25, 2017 at 12:30 pm
ለታሪክ😂😂😂😂😂ወይ የልጅ ነገር
አፀደ ወሎ የዋ
May 25, 2017 at 12:30 pm
መቅድ ግንቦት 7 ትሞሸራለሽ ሰባል አለነበረም ወይ ነዉ እንደ ሀና ኢፋ ሜረጉን አለፈቀድሸም
መሲ የድግል ማርያም ልጅ
May 25, 2017 at 12:30 pm
ታርኪዬ አቺ የኔን ታሪክ ነው እየሰራሽ ያለሽው
በጣም ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን ሞጋቾች
Alem tamag idemina tina yesteh Ayaliaw
May 25, 2017 at 12:30 pm
አጥላባቸው የውነት ባህሪህ እደዝህ ሳይሆን አይቀርም የውነት
Fhjgg Fjfhch
May 25, 2017 at 12:30 pm
እናመሠግናለን ሞጋቹች
تاااه تنتت
May 25, 2017 at 12:30 pm
ይች በታሪክ የሚሉዋት ልጅ መልክ ወጣትነት ምን አስመረጣት አባት ሁኖ ፍቅር ከሰጣት አይበቃትም አባት ተብየውስ ቆንጆ ናት ምናምን ብሎ የሚጠይቀው ምንም ትሁን የስሙ መጠሪያ ካገኘ ምን አነሰው በዚህ ሰአት ።ይህ ሰአት ለሱ ከባድ ነው ልጆቹን ባጣበት ሰአት ኩኪዬ ይህን ድራማ ባየሁ ቁጥር ያችን ጠንካራነት ሳላደንቅ አላልፍም ጠካራ ሴት አስተማሪ ነሽ ።አጥላባቸው ውይ አንተ የሰው ነብስ ማጥፋት አንተ ጋር የመጨረሻ ቀላል ነው ወጀል የማፈራ ሰው አንተ ነህ ።ቴድዬ በጣም አሳዘከኝ ከምር ።የኮኪ እናት ደሞ ምንድን ነው ሀሳቧ ኮኪን እንደደፈረ አታቅም እንደ ኩኪ ብሰማ ይህን ጉዳይ እንደምትጎዳ አታቅም እንደ ትርሲትስ ብትሆን ምን አይነት ሂወት ሊኖራት ነው እህቷን ከደፈረ ሰው ጋር ህይወት መስርታ ስትኖር ለማንኛውም አሪፍ ነው ቀጥሉበት
Malisya Has
May 25, 2017 at 12:30 pm
መጣችሁየኔማሮች
😘😘😘😘😘
Hani Faraj
May 25, 2017 at 12:30 pm
Ykokb enat ahuns kfatsh betam astelbish
Zahra chora
May 25, 2017 at 12:30 pm
ante atile allah anten sit yargih bale yesewu hiwat matifati lante kelal newu kiftafi