Watch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S05E122 – Part 122 on All Habesha Social Networking Site


The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Five Episode 122 Enjoy !!!!!!!
የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ አምስት ክፍል 122 እነሆ!!!!!!!!
AllHabesha is where all Habeshas meet.


41 comments:

  1. Birhane Nuigse

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ አቶ ድበሩ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

  2. Effi Ab

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    Ehe film meche newe miyalekewe. Tariku dere newe yalekewe.

  3. Titi sweet

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    ዋው ዋው ሞጋቾች ማሮች እንዴት ናቹው

  4. shalom4714

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    Are you guys ending the season minew hulunem never ferarete:)

  5. EGZIABEHER FIKR NEW maryam lje

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    Enamesegnalen

  6. hana ወሎየዋ

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    ምርጥ ድራማ ነው በርቱ።♥♥♥♥♥♥♥

  7. Hug Gugg

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  8. Hawa Yimer

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    ራሄልና ድበሩ ታሸንፋላችሁ እሱ ይርዳችሁ ኩኪየ አይዛሽ ሁሉም ለበጎነው ይህም ይታለፋል

  9. Seni 2009

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    uff ye koki mekera beza 🤔
    yatlabachewu family erasu 1 deram yewtawal batesbun betno

  10. abu ye geta Lij Cell

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    welcome mog……

  11. Admasu Gezhagn

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    አካም አካም ከአሁኑ ኦረምኛ ልመድ

  12. እናመሠግናለን እንኳን ደሥ አለሽ ታሪኬ

  13. Lena Lena

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    ኮኪ ምን እንደምትል ማወቅ እንደቸኮልኩ ስለታሪክ አባት ውይይይይ ጨንቆኛል እረ ደሞ ጉድ ደሞ የአጥላባቸው ስራ ነብስክ አይማርም አንተስ ውይይይይይ

  14. عبدالله محمد

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    well ankuan dan mexchu

  15. Yeshi Hana

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    ዋውው ደስስ ይላል በርቱልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  16. Mlak Mlak

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    kokiye sewodesh

  17. Tena D

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    የዶክተር ኮከብ ትግስተኛነት በጣም ደስ ይላል:

  18. Tena D

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    ወይ የዮሃንሴ እናት ስታሳዝኚ? የእናት ነገር?

  19. Tena D

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    ራሄልዬ ደስ ስትይ ሃፕታይትሽ ተዘግቶ አበላልሽ?

  20. እናቴ ዉስጤ ናት ሚሚየ

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    ላይክ ግጩኝ ነበር ፋሽኑ አሁን ደሞ እድሜ ለመንግስታችን ፊንፊኔ ኬኛ አካም ጅርታ እያላችሁ አትጫጩብን ምድረ ጭባ ኤጭ ሁሉ ብርቃችሁ አሁንስ እንዴዉ

  21. Firhiwot Lukas

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    እናመስግናለን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  22. Mkdes Mkdes

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    kokey betam new yemetasazenhwu aned ken deseteya satwen

  23. Ewnetu Yiferdal

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    ARIF DRAMA TE DEREME.
    TESMAMICHALEHU

  24. Tena D

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    በጣም ደስ ይላል አቶ ድንበሩ አሁን ገና ነቃ!! ድራማው ውነት መሰለ::

  25. Hayat Mohmmed

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    እኳን ደና መጣቹህ
    ውድ የኢስላም ላጆች
    እኳን ለኢዳል አልፈጥር በሰላም አደረሳቹህ ብያለሁ

  26. Alimaz Amerga

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    የዛሬውስ ድብልልቁ ወጣ የኔም ልቤም አብሮ ወጣ ግን በውነት እኛ ሴቶች እደ መቅዲ አይነት ዜጋ እናፈራለን ምን ብደክም

  27. Aschalech Tesfaye

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    ድንቅ የሃገሬ ልጆች አድናቂያችሁ ነኝ !
    ራሔልዬ ሃፒታይት የለኝም ብላ አጎራረስዋ ሲያምር በሳቅ. ..
    ወደቁምነገሩ ስመለስ ጥሩ ነው ባህላችንን የምትመሰክሩበት የዮሀንስ እናት ለቅሶ ለመድረስ ለመሄድ መነሳት ( ለማያውቁት ሠው ) ይቅርታ ለመጠየቅ መሄዳቸውውም ሌላው ትምህርት ነው ።

    የዶ/ር ኮከብ የለታሪክን አባት በምርመራ ማወቅ ይህን ያህል ( በዚህ አይነት ስሜት ) መግለፅ ወይም እሱ ፊት ማሳየት የለባትም ባይ ነኝ በሠውየው ላይ የሚፈጥረው የስነ ልቡና. …
    ዶ/ር እንደመሆንዋ በቴራፒ እንደሚድን ታውቃለች ።
    ልጅዋም እንደምታስታምመው ነግራታለች
    ባይሆን ደስታና ንዴት የተቀላቀለበት ስሜት ማሳየት ነበረባት ባይ ነኝ ።
    በተረፈ መቼም ኮራሁባችሁ ድንቅ የሃገሬ ደራሲ ና ተዋንያን ። በርቱልን !!!

  28. wushetam aynu yitifa

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    Good job John .you better leave koki. koki betam new mitelat anegagerwa.

  29. sewedik M

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    weyyyyyyy mekdi mekrash bbeza yena konjo ahuns asazenshgn

  30. Abrhet Wlsmuel

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    ኮኪ ፈተናዉ በዛባት እህቴ ሞጋቾች አሪፍ ነዉ በርቱልን

  31. Hanan Hanan

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    ራሄል hapityet የለኝም ነው ያልሽው?

  32. ስደተኛዋ !!! አልማዝ

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    ድበሩ ምስጊን ይህ ክህደት ላንተ አይገባም ነበር ጥሩ ባል ነበርክ። ውይ ራሄል ብቃትሽ እኮ ስወድሽ ወፈርሽ ውፍረት ቀንሽ። አይ አጥሌ አንተና ቸርነት ተራችሁን ጠብቁ የኮኪ እናት ውይይ መንጫራ ምናለ ይቅርታ ብትያት ምስጊን የጆኒ እናት

  33. Ranel seifu

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    enamesgnalen

  34. Haymanot Dmm

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    ሞጋቾች እንኳን ደህና መጣችሁ በእውነት አሁን በጣም እያማረበት መጥቷል በርቱ

  35. Zewdnesh Mesfin

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    ኧረ………… ማክሰኞ ሆይ ናና!

  36. አናመሰግናለን። አይ እራሄል ሾጥ አረጋት በቃ ማን ይሆን ደሞ መሰዋት የሚሆነው አቶ ድንበሩ ባልሞተ አጥሌና ዶክተሩ ለማጥፋት ወደኃላ አይሉም

  37. Tizu Bella

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    well came mogachoch enkuan das das alechu ye oromo tewelaj enkuan fenfne temaleselen biyelew mogachoch lay yelachu babizet ye oromo tewelaj nachow yegeremin chamero enkuan das alen
    enamsgenilen sila aseyachiun

  38. Elefnesh Asfaw

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    yegermal ,,,,,atmuch yalat nebese,,,,,,

  39. Millena Fesseha

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    ay Rahelye appetite yeleghem….

  40. Sefnsh abo yemechachu

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    አሁንስ ኮኪ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ ፈተናሽ በዛ እኮ ለታሪኬ እንኳን ደስ አለሽ አቶ ግባሩ ፈጣሪ ይርዳህ ብትሞት እንኳን አይቆጨኝም ቢያንስ እውነቱን ማወቅህ ደስ ይላል

  41. zinash neri

    June 29, 2017 at 5:31 pm

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ.አራሄል

Comments are closed.

Concerns or questions?

See our support area where you can find questions asked by our clients and answered by the SeventhQueen team. Lorem ipsum lorem ipsum

SEE SUPPORT AREA
NEWSLETTER SIGNUP

By subscribing to our mailing list you will always be update with the latest news from us.

SIGN INTO YOUR ACCOUNT

Your privacy is important to us and we will never rent or sell your information.

×
FORGOT YOUR DETAILS?
×

Go up

Skip to toolbar